በመጀመሪያው ሳምንት የመራጮች ምዝገባ ከ9 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ተመዘገቡ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበመጀመሪያው ሳምንት የመራጮች ምዝገባ ከ9 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ተመዘገቡ
በመጀመሪያው ሳምንት የመራጮች ምዝገባ ከ9 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ተመዘገቡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.03.2026
ሰብስክራይብ

በመጀመሪያው ሳምንት የመራጮች ምዝገባ ከ9 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ተመዘገቡ

ከየካቲት 28 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በተከናወነው የመራጮች ምዝገባ ከ9 ሚሊዮን 36ሺህ በላይ ዜጎች የመራጭነት ካርድ መውሰዳቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ አስታውቀዋል።

መራጮች በምርጫ ጣቢያዎች በአካል በመቅረብ እንዲሁም "ምርጫዬ" በተሰኘው ዘመናዊ መተግበሪያ አማካኝነት ምዝገባቸውን እያከናወኑ ይገኛሉ።

ሰብሳቢዋ አክለውም በጠቅላላ ካሉት 52ሺህ 773 የምርጫ ጣቢያዎች ውስጥ 6ሺህ 395 ጣቢያዎች ሥራ እንዳልጀመሩ ገልጸዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0