https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2032 ዓለም አቀፍ መዳረሻዎቹን ወደ 242 ለማድረስ ማቀዱን አስታወቀ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2032 ዓለም አቀፍ መዳረሻዎቹን ወደ 242 ለማድረስ ማቀዱን አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2032 ዓለም አቀፍ መዳረሻዎቹን ወደ 242 ለማድረስ ማቀዱን አስታወቀ ይህ የተገለጸው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት እና የኢትዮጵያ የጥራት ሽልማት ድርጅት የበላይ ጠባቂ ታዬ አፅቀሥላሴ የአየር መንገዱን የሥራ እንቅስቃሴ ተዘዋውረው... 14.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-14T15:19+0300
2026-03-14T15:19+0300
2026-03-14T15:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0e/3542556_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_2ac69b235ec60ce654218209ce039e94.jpg
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2032 ዓለም አቀፍ መዳረሻዎቹን ወደ 242 ለማድረስ ማቀዱን አስታወቀ ይህ የተገለጸው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት እና የኢትዮጵያ የጥራት ሽልማት ድርጅት የበላይ ጠባቂ ታዬ አፅቀሥላሴ የአየር መንገዱን የሥራ እንቅስቃሴ ተዘዋውረው በጎብኙበት ወቅት ነው፡፡አየር መንገዱን የሀገር ምልክት በማለት የገለጹት ርዕሰ ብሔሩ፤ “ተቋሙ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነቱን ለማላቅ እያከናወናቸው ያሉ ሥራዎችን አጠናክሮ መቀጠል አለበት" ብለዋል።የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው በበኩላቸው፤ አየር መንገዱ ዓለም አቀፋዊና የሀገር ውስጥ መዳረሻዎቹን በማስፋት በ2032 ዓ.ም ዓለም አቀፍ መዳረሻዎቹን ወደ 242 ለማድረስ አቅዷል ማለታቸውን ጠቅሶ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2032 ዓለም አቀፍ መዳረሻዎቹን ወደ 242 ለማድረስ ማቀዱን አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2032 ዓለም አቀፍ መዳረሻዎቹን ወደ 242 ለማድረስ ማቀዱን አስታወቀ
2026-03-14T15:19+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0e/3542556_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_1d8c605a2a5f1b6bed72e5b9511029f4.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2032 ዓለም አቀፍ መዳረሻዎቹን ወደ 242 ለማድረስ ማቀዱን አስታወቀ
15:19 14.03.2026 (የተሻሻለ: 15:24 14.03.2026) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2032 ዓለም አቀፍ መዳረሻዎቹን ወደ 242 ለማድረስ ማቀዱን አስታወቀ
ይህ የተገለጸው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት እና የኢትዮጵያ የጥራት ሽልማት ድርጅት የበላይ ጠባቂ ታዬ አፅቀሥላሴ የአየር መንገዱን የሥራ እንቅስቃሴ ተዘዋውረው በጎብኙበት ወቅት ነው፡፡
አየር መንገዱን የሀገር ምልክት በማለት የገለጹት ርዕሰ ብሔሩ፤ “ተቋሙ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነቱን ለማላቅ እያከናወናቸው ያሉ ሥራዎችን አጠናክሮ መቀጠል አለበት" ብለዋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው በበኩላቸው፤ አየር መንገዱ ዓለም አቀፋዊና የሀገር ውስጥ መዳረሻዎቹን በማስፋት በ2032 ዓ.ም ዓለም አቀፍ መዳረሻዎቹን ወደ 242 ለማድረስ አቅዷል ማለታቸውን ጠቅሶ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X