https://amh.sputniknews.africa
ሃማስ አሜሪካ እና እስራኤል ኢራን ላይ የሚያካሂዱትን ጥቃት አወገዘ
ሃማስ አሜሪካ እና እስራኤል ኢራን ላይ የሚያካሂዱትን ጥቃት አወገዘ
Sputnik አፍሪካ
ሃማስ አሜሪካ እና እስራኤል ኢራን ላይ የሚያካሂዱትን ጥቃት አወገዘ የሃማስ ቁልፍ መግለጫዎች፦ 🟠 "የእስልምናው ማኅበረሰብ እና የቀጣናው ጥቅም ጦርነቱ በአፋጣኝ መቆሙ ላይ የተመሠረተ መሆኑን እንገልጻለን፤ ለውይይት ቅድሚያ ለመስጠት የሚደረጉ... 14.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-14T14:57+0300
2026-03-14T14:57+0300
2026-03-14T15:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0e/3542325_0:0:690:388_1920x0_80_0_0_6302657570b5658f606d039442056911.jpg
ሃማስ አሜሪካ እና እስራኤል ኢራን ላይ የሚያካሂዱትን ጥቃት አወገዘ የሃማስ ቁልፍ መግለጫዎች፦ 🟠 "የእስልምናው ማኅበረሰብ እና የቀጣናው ጥቅም ጦርነቱ በአፋጣኝ መቆሙ ላይ የተመሠረተ መሆኑን እንገልጻለን፤ ለውይይት ቅድሚያ ለመስጠት የሚደረጉ ጥረቶችንም እንቀበላለን።" 🟠 "በኢራን የሚገኙ ወንድሞቻችን በጎረቤት ሀገራት ላይ ከሚሰነዘሩት ጥቃቶች እንዲቆጠቡ እንዲሁም የቀጣናው ሀገራት ይህንን ጥቃት ለማስቆም እንዲተባበሩ እንጠይቃለን።"በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0e/3542325_87:0:604:388_1920x0_80_0_0_f78eb570b1d1a0657c2d8e65eec33b2c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሃማስ አሜሪካ እና እስራኤል ኢራን ላይ የሚያካሂዱትን ጥቃት አወገዘ
14:57 14.03.2026 (የተሻሻለ: 15:04 14.03.2026) ሃማስ አሜሪካ እና እስራኤል ኢራን ላይ የሚያካሂዱትን ጥቃት አወገዘ
የሃማስ ቁልፍ መግለጫዎች፦
🟠 "የእስልምናው ማኅበረሰብ እና የቀጣናው ጥቅም ጦርነቱ በአፋጣኝ መቆሙ ላይ የተመሠረተ መሆኑን እንገልጻለን፤ ለውይይት ቅድሚያ ለመስጠት የሚደረጉ ጥረቶችንም እንቀበላለን።"
🟠 "በኢራን የሚገኙ ወንድሞቻችን በጎረቤት ሀገራት ላይ ከሚሰነዘሩት ጥቃቶች እንዲቆጠቡ እንዲሁም የቀጣናው ሀገራት ይህንን ጥቃት ለማስቆም እንዲተባበሩ እንጠይቃለን።"
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X