https://amh.sputniknews.africa
ዘለንስኪ ሁሉም መስፈርቶች ቢሟሉም ምርጫ ለማካሄድ ፈቃደኛ አይደሉም - የሩሲያ ባለሥልጣን
ዘለንስኪ ሁሉም መስፈርቶች ቢሟሉም ምርጫ ለማካሄድ ፈቃደኛ አይደሉም - የሩሲያ ባለሥልጣን
Sputnik አፍሪካ
ዘለንስኪ ሁሉም መስፈርቶች ቢሟሉም ምርጫ ለማካሄድ ፈቃደኛ አይደሉም - የሩሲያ ባለሥልጣንበሩሲያ ካርኮቭ ክልል የወታደራዊ-ሲቪል አስተዳደር ኃላፊ ቪታሊ ጋንቼቭ፤ "በዩክሬን ሕገ-መንግሥት መሠረት [ዘለንስኪ] ይህንን [ምርጫውን] እንዳያደርግ የከለከለው... 14.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-14T13:15+0300
2026-03-14T13:15+0300
2026-03-14T13:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0e/3541280_0:45:800:495_1920x0_80_0_0_2efa7543c190bb1cb8a65774c5c9ac22.jpg
ዘለንስኪ ሁሉም መስፈርቶች ቢሟሉም ምርጫ ለማካሄድ ፈቃደኛ አይደሉም - የሩሲያ ባለሥልጣንበሩሲያ ካርኮቭ ክልል የወታደራዊ-ሲቪል አስተዳደር ኃላፊ ቪታሊ ጋንቼቭ፤ "በዩክሬን ሕገ-መንግሥት መሠረት [ዘለንስኪ] ይህንን [ምርጫውን] እንዳያደርግ የከለከለው ምንድን ነው? እንድ እውነቱ ከሆነ በየትኛውም መንገድ ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ለማካሄድ ፍላጎት ቢኖር ኖሮ ሊደራጅ እንደሚችል ሁላችንም በሚገባ እንረዳለን" ሲሉ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። አክለውም ዘለንስኪ ሥልጣኑን አንዴ ጨብጧልና በገዛ ፈቃዱ እንደማይለቅ፤ ይልቁንም ጊዜውን በማራዘም መሪነቱን ይዞ ለመቆየት የሚችለውን ሁሉ እንደሚያደርግ ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0e/3541280_41:0:760:539_1920x0_80_0_0_ab1c0940154a62e4832954326979652d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዘለንስኪ ሁሉም መስፈርቶች ቢሟሉም ምርጫ ለማካሄድ ፈቃደኛ አይደሉም - የሩሲያ ባለሥልጣን
13:15 14.03.2026 (የተሻሻለ: 13:24 14.03.2026) ዘለንስኪ ሁሉም መስፈርቶች ቢሟሉም ምርጫ ለማካሄድ ፈቃደኛ አይደሉም - የሩሲያ ባለሥልጣን
በሩሲያ ካርኮቭ ክልል የወታደራዊ-ሲቪል አስተዳደር ኃላፊ ቪታሊ ጋንቼቭ፤ "በዩክሬን ሕገ-መንግሥት መሠረት [ዘለንስኪ] ይህንን [ምርጫውን] እንዳያደርግ የከለከለው ምንድን ነው? እንድ እውነቱ ከሆነ በየትኛውም መንገድ ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ለማካሄድ ፍላጎት ቢኖር ኖሮ ሊደራጅ እንደሚችል ሁላችንም በሚገባ እንረዳለን" ሲሉ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
አክለውም ዘለንስኪ ሥልጣኑን አንዴ ጨብጧልና በገዛ ፈቃዱ እንደማይለቅ፤ ይልቁንም ጊዜውን በማራዘም መሪነቱን ይዞ ለመቆየት የሚችለውን ሁሉ እንደሚያደርግ ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X