ጥቁር አውራሪስ ከኢትዮጵያ መጥፋቱ ተገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱጥቁር አውራሪስ ከኢትዮጵያ መጥፋቱ ተገለፀ
ጥቁር አውራሪስ ከኢትዮጵያ መጥፋቱ ተገለፀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.03.2026
ሰብስክራይብ

ጥቁር አውራሪስ ከኢትዮጵያ መጥፋቱ ተገለፀ

የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለሥልጣን ከኢትዮጵያ ጥቁር አውራሪስን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ የጠፉ ዝርያዎች መኖራቸውን አስታወቋል።

የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ኩመራ ዋቅጅራ፤ እስከ አሁን በጥናት ተደግፎ በቁጥር ባይረጋገጥም በርካታ የነፍሳት ዝርያዎች ከኢትዮጵያ ምድር መጥፋታቸውን እና ሌሎችም ለመጥፋት አደጋ መጋለጣቸውን አመልክተዋል።

አሁን ላይ በዘርፉ የማኅበረሰብ ግንዛቤ እና የመንግሥት ትኩረት መሻሻል እየታየ በመምጣቱ በቀጣይ ችግሮችን ለመፍታት ያስችላል ሲሉ መናገራቸውንም የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0