https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ቭላዲቮስቶክ ወደብ ወደ አፍሪካ መስፋፋት እንደሚፈልግ ገለፀ
የሩሲያ ቭላዲቮስቶክ ወደብ ወደ አፍሪካ መስፋፋት እንደሚፈልግ ገለፀ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ቭላዲቮስቶክ ወደብ ወደ አፍሪካ መስፋፋት እንደሚፈልግ ገለፀበዓመት 620 ሺህ ቶን የዓሣ ምርቶችን የማስተናገድ አቅም ያለው የቭላዲቮስቶክ የባሕር ዓሣ ወደብ፤ ወደ አፍሪካ አዳዲስ የሎጅስቲክስ መስመሮችን ለመጀመር ማቀዱን የድርጅቱ የንግድ... 13.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-13T19:14+0300
2026-03-13T19:14+0300
2026-03-13T19:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0d/3536007_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_54c66e23dc82d1df0436c2b600dad8e0.jpg
የሩሲያ ቭላዲቮስቶክ ወደብ ወደ አፍሪካ መስፋፋት እንደሚፈልግ ገለፀበዓመት 620 ሺህ ቶን የዓሣ ምርቶችን የማስተናገድ አቅም ያለው የቭላዲቮስቶክ የባሕር ዓሣ ወደብ፤ ወደ አፍሪካ አዳዲስ የሎጅስቲክስ መስመሮችን ለመጀመር ማቀዱን የድርጅቱ የንግድ ዳይሬክተር ማሪያ ግሪብኮቫ በጋዜጣዊ መግለጫ ወቅት አስታውቀዋል።"እንደ ሀገራችን የሎጅስቲክስ ኦፕሬተሮች ሁሉ እኛም አፍሪካን በከፍተኛ ትኩረት እየተመለከትን ነው" ሲሉ አስረድተዋል። ወደቡ በአሁኑ ወቅት ናይጄሪያን እና ኢትዮጵያን ጨምሮ ወደ 34 ዓለም አቀፍ መዳረሻዎች ጭነቶችን በመላክ ላይ ይገኛል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0d/3536007_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_66d8ac2b03132f4f60e9288fe510557b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ ቭላዲቮስቶክ ወደብ ወደ አፍሪካ መስፋፋት እንደሚፈልግ ገለፀ
የሩሲያ ቭላዲቮስቶክ ወደብ ወደ አፍሪካ መስፋፋት እንደሚፈልግ ገለፀ
በዓመት 620 ሺህ ቶን የዓሣ ምርቶችን የማስተናገድ አቅም ያለው የቭላዲቮስቶክ የባሕር ዓሣ ወደብ፤ ወደ አፍሪካ አዳዲስ የሎጅስቲክስ መስመሮችን ለመጀመር ማቀዱን የድርጅቱ የንግድ ዳይሬክተር ማሪያ ግሪብኮቫ በጋዜጣዊ መግለጫ ወቅት አስታውቀዋል።
"እንደ ሀገራችን የሎጅስቲክስ ኦፕሬተሮች ሁሉ እኛም አፍሪካን በከፍተኛ ትኩረት እየተመለከትን ነው" ሲሉ አስረድተዋል።
ወደቡ በአሁኑ ወቅት ናይጄሪያን እና ኢትዮጵያን ጨምሮ ወደ 34 ዓለም አቀፍ መዳረሻዎች ጭነቶችን በመላክ ላይ ይገኛል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X