የምዕራባውያን የዱር ሕይወት ጥበቃ የእኛን ነባራዊ ሁኔታ ያገናዘበ አይደለም - የተፈጥሮ ጥበቃ ባዮሎጂስት

ሰብስክራይብ

የምዕራባውያን የዱር ሕይወት ጥበቃ የእኛን ነባራዊ ሁኔታ ያገናዘበ አይደለም - የተፈጥሮ ጥበቃ ባዮሎጂስት

ለኢትዮጵያ የዱር ሐብት ጥበቃ ውጤታማነት የሀገሪቱን የዘመናት የአኗኗር ዘይቤ ከግምት ያስገባ እና ማኅበረሰቡን በባለቤትነት ያሳተፈ ስልት መከተል እንደሚገባ ይልማ ደለለኝ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"የራሳችን ያልሆነ ሥርዓት ነው ስንከተል የኖርነው። እነርሱ ጥብቅ ቦታዎችን የሚመለከቱት ያለ ሰዎች እንደሚለሙ ደሴቶች ነው። የእኛ ባሕል እና አኗኗር ደግሞ የተለየ በመሆኑ ሀገር በቀል ስልቶችን መከተል ነበረብን" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0