https://amh.sputniknews.africa
የታይላንድ መንግሥት ከሩሲያ ነዳጅ ለመግዛት ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ
የታይላንድ መንግሥት ከሩሲያ ነዳጅ ለመግዛት ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የታይላንድ መንግሥት ከሩሲያ ነዳጅ ለመግዛት ዝግጁ መሆኑን አስታወቀአሜሪካ በሩሲያ የነዳጅ ምርቶች ላይ ጥላው የነበረውን እገዳ ለጊዜው ለማንሳት መወሰኗን ተከትሎ፤ የእስያዊቷ ሀገር ከሩሲያ ድፍድፍ ነዳጅ ለመግዛት ንግግር እንደምትጀምር የሀገሪቱ ምክትል... 13.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-13T18:48+0300
2026-03-13T18:48+0300
2026-03-13T18:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0d/3535354_0:41:800:491_1920x0_80_0_0_f96324a8be8fb9c26de03bfb072e8a03.jpg
የታይላንድ መንግሥት ከሩሲያ ነዳጅ ለመግዛት ዝግጁ መሆኑን አስታወቀአሜሪካ በሩሲያ የነዳጅ ምርቶች ላይ ጥላው የነበረውን እገዳ ለጊዜው ለማንሳት መወሰኗን ተከትሎ፤ የእስያዊቷ ሀገር ከሩሲያ ድፍድፍ ነዳጅ ለመግዛት ንግግር እንደምትጀምር የሀገሪቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ፒፋት ራትቻኪትፕራካርን ገልፀዋል።ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመካከለኛው ምስራቅ ያለውን ሁኔታ አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ፤ "የታይላንድ ኢነርጂ ሚኒስቴር ንግግሮቹን ይጀምራል" ብለዋል። በመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ምክንያት በፋርስ ባሕረ ሰላጤ በኩል የሚገባው 50 በመቶ የታይላንድ የነዳጅ አቅርቦት ስጋት ላይ መውደቁን ራትቻኪትፕራካርን ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0d/3535354_46:0:755:532_1920x0_80_0_0_53e1516d45c019f94dfcfe199bb66074.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የታይላንድ መንግሥት ከሩሲያ ነዳጅ ለመግዛት ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ
18:48 13.03.2026 (የተሻሻለ: 18:54 13.03.2026) የታይላንድ መንግሥት ከሩሲያ ነዳጅ ለመግዛት ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ
አሜሪካ በሩሲያ የነዳጅ ምርቶች ላይ ጥላው የነበረውን እገዳ ለጊዜው ለማንሳት መወሰኗን ተከትሎ፤ የእስያዊቷ ሀገር ከሩሲያ ድፍድፍ ነዳጅ ለመግዛት ንግግር እንደምትጀምር የሀገሪቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ፒፋት ራትቻኪትፕራካርን ገልፀዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመካከለኛው ምስራቅ ያለውን ሁኔታ አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ፤ "የታይላንድ ኢነርጂ ሚኒስቴር ንግግሮቹን ይጀምራል" ብለዋል።
በመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ምክንያት በፋርስ ባሕረ ሰላጤ በኩል የሚገባው 50 በመቶ የታይላንድ የነዳጅ አቅርቦት ስጋት ላይ መውደቁን ራትቻኪትፕራካርን ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X