https://amh.sputniknews.africa
የሳኅል ጥምረት ሀገራት በምዕራባውያን ሚዲያዎች አይታለሉም - ባለሙያዎች
የሳኅል ጥምረት ሀገራት በምዕራባውያን ሚዲያዎች አይታለሉም - ባለሙያዎች
Sputnik አፍሪካ
የሳኅል ጥምረት ሀገራት በምዕራባውያን ሚዲያዎች አይታለሉም - ባለሙያዎች1⃣ የፌዴሬሽን ኒጀር ዩኒ ፕሬዚዳንት ሳሊፉ ኢብራሂም ባኮ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገሩት፤ የቀጣናው ሀገራት የምዕራባውያንን ትርክት ለመመከት የራሳቸውን ሚዲያዎች መጠቀም... 13.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-13T18:35+0300
2026-03-13T18:35+0300
2026-03-13T18:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0d/3535140_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_fae3b11ede6cb083f866f0aaceb5021f.jpg
የሳኅል ጥምረት ሀገራት በምዕራባውያን ሚዲያዎች አይታለሉም - ባለሙያዎች1⃣ የፌዴሬሽን ኒጀር ዩኒ ፕሬዚዳንት ሳሊፉ ኢብራሂም ባኮ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገሩት፤ የቀጣናው ሀገራት የምዕራባውያንን ትርክት ለመመከት የራሳቸውን ሚዲያዎች መጠቀም ይችላሉ።"የሳኅል ሀገራት ጥምረት ወደ ጥንካሬው እየተጓዘ እንደሆነ እርግጠኞች ነን። እንደ ኢራን፣ ሩሲያ፣ ቻይና እና ብሪክስ ካሉ ሀገራት ጋር በመሆን ኃይሏን እያጣች ያለችውን አሜሪካ አንፈራም። እውነታውን በግልጽ እያየን ስለሆነ አንወናበድም።"2⃣ የሕግ ባለሙያው ኢብራሂም ቡባካር፤ የምዕራባውያን ሚዲያዎች ለቀድሞ ቅኝ ገዥ ኃይላት ተላላኪዎች ናቸው በማለት ተመሳሳይ ሃሳብ አንጸባርቀዋል።"በኒጀር እና በፈረንሳይኛ ተናጋሪው ዓለም ተጽዕኖ ያላቸው አንዳንድ የዜና አውታሮች ከሀገሮቻቸው የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤቶች ጋር የተቆራኙ ናቸው። ከአንድ ሀገር የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ጋር የተቆራኘ ሚዲያ ደግሞ ትርጉሙና ዓላማው ግልጽ ነው—ተጽዕኖ የሚደረግበት ሚዲያ ማለት ነው። በእንዲህ ዓይነት ሁኔታ እውነት እንደ ምራጭ ብቻ ነው የምትታየው።"3⃣ ትምህርት የፕሮፓጋንዳ ሙከራዎችን ለመከላከል ይረዳል ሲሉ አፅንኦት የሰጡት ደግሞ የፖለቲካ ተመራማሪው አብዱላዬ ኢድሪሳ ጃምስ ናቸው።"ዜጎቻችን የሚደርሳቸውን ማንኛውም መረጃ በንቃት እንዲከታተሉ እና እንዲመረምሩ በቂ የሆነ ትምህርት በተለይም የዲጂታል እውቀት እንዲኖራቸው ማድረግ እጅግ አስፈላጊ ነው።"በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሳኅል ጥምረት ሀገራት በምዕራባውያን ሚዲያዎች አይታለሉም - ባለሙያዎች
Sputnik አፍሪካ
የሳኅል ጥምረት ሀገራት በምዕራባውያን ሚዲያዎች አይታለሉም - ባለሙያዎች
2026-03-13T18:35+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0d/3535140_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_b81781760b8fb12e7c84de3c019980e4.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሳኅል ጥምረት ሀገራት በምዕራባውያን ሚዲያዎች አይታለሉም - ባለሙያዎች
18:35 13.03.2026 (የተሻሻለ: 18:44 13.03.2026) የሳኅል ጥምረት ሀገራት በምዕራባውያን ሚዲያዎች አይታለሉም - ባለሙያዎች
1⃣ የፌዴሬሽን ኒጀር ዩኒ ፕሬዚዳንት ሳሊፉ ኢብራሂም ባኮ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገሩት፤ የቀጣናው ሀገራት የምዕራባውያንን ትርክት ለመመከት የራሳቸውን ሚዲያዎች መጠቀም ይችላሉ።
"የሳኅል ሀገራት ጥምረት ወደ ጥንካሬው እየተጓዘ እንደሆነ እርግጠኞች ነን። እንደ ኢራን፣ ሩሲያ፣ ቻይና እና ብሪክስ ካሉ ሀገራት ጋር በመሆን ኃይሏን እያጣች ያለችውን አሜሪካ አንፈራም። እውነታውን በግልጽ እያየን ስለሆነ አንወናበድም።"
2⃣ የሕግ ባለሙያው ኢብራሂም ቡባካር፤ የምዕራባውያን ሚዲያዎች ለቀድሞ ቅኝ ገዥ ኃይላት ተላላኪዎች ናቸው በማለት ተመሳሳይ ሃሳብ አንጸባርቀዋል።
"በኒጀር እና በፈረንሳይኛ ተናጋሪው ዓለም ተጽዕኖ ያላቸው አንዳንድ የዜና አውታሮች ከሀገሮቻቸው የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤቶች ጋር የተቆራኙ ናቸው። ከአንድ ሀገር የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ጋር የተቆራኘ ሚዲያ ደግሞ ትርጉሙና ዓላማው ግልጽ ነው—ተጽዕኖ የሚደረግበት ሚዲያ ማለት ነው። በእንዲህ ዓይነት ሁኔታ እውነት እንደ ምራጭ ብቻ ነው የምትታየው።"
3⃣ ትምህርት የፕሮፓጋንዳ ሙከራዎችን ለመከላከል ይረዳል ሲሉ አፅንኦት የሰጡት ደግሞ የፖለቲካ ተመራማሪው አብዱላዬ ኢድሪሳ ጃምስ ናቸው።
"ዜጎቻችን የሚደርሳቸውን ማንኛውም መረጃ በንቃት እንዲከታተሉ እና እንዲመረምሩ በቂ የሆነ ትምህርት በተለይም የዲጂታል እውቀት እንዲኖራቸው ማድረግ እጅግ አስፈላጊ ነው።"
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X