የናሚቢያ የቱሪዝም ዕድገት በሞስኮ በተካሄደው የዘርፉ አውደ ርዕይ እውቅና አገኘ
18:42 13.03.2026 (የተሻሻለ: 18:44 13.03.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
የናሚቢያ የቱሪዝም ዕድገት በሞስኮ በተካሄደው የዘርፉ አውደ ርዕይ እውቅና አገኘ
የናሚቢያ ቱሪዝም ቦርድ በ32ኛው የሞስኮ ዓለም አቀፍ የጉዞ እና ቱሪዝም ኤግዚቢሽን ላይ በማደግ ላይ ያለ በሚል ዘርፍ ሽልማት እንደተበረከተለት የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ገልጿል።
ከአርብ እስከ እሁድ የሚቆየው ደማቅ ዝግጅት ከ34 ሀገራት የተውጣጡ ከ1,000 በላይ ተሳታፊዎችን በአንድ ላይ አሰባስቧል። መድረኩ የኤግዚቢሽን ቦታዎችን፣ የንግድ ፎረሞችን፣ ሴሚናሮችን እና የሩሲያን የቱሪዝም ባለሙያዎች ከዓለም አቀፍ አጋሮች ጋር የሚያገናኙ ኮንፈረንሶችን አካትቷል።
የሽልማት ሥነ-ሥርዓቱን እና የዝግጅቱን ድባብ በተንቀሳቃሽ ምሥል ይመልከቱ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X