https://amh.sputniknews.africa
በአኅጉሪቱ ውጤታማ የረሃብ ቅነሳ ፖሊሲዎችን ለማስፋት እየሠራን ነው - የአፍሪካ ኅብረት
በአኅጉሪቱ ውጤታማ የረሃብ ቅነሳ ፖሊሲዎችን ለማስፋት እየሠራን ነው - የአፍሪካ ኅብረት
Sputnik አፍሪካ
በአኅጉሪቱ ውጤታማ የረሃብ ቅነሳ ፖሊሲዎችን ለማስፋት እየሠራን ነው - የአፍሪካ ኅብረት ኅብረቱ በተለይ ለግብርና ምርታማነት ቁልፍ የሆነውን የአፈር ጥበቃ ሥራ እየደገፈ መሆኑን በአፍሪካ ኅብረት የግብርና፣ የገጠር ልማት፣ የብሉ ኢኮኖሚ እና ዘላቂ... 13.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-13T17:59+0300
2026-03-13T17:59+0300
2026-03-13T18:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0d/3534459_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_bee169565cb2388b6c0fab3e294c9003.jpg
በአኅጉሪቱ ውጤታማ የረሃብ ቅነሳ ፖሊሲዎችን ለማስፋት እየሠራን ነው - የአፍሪካ ኅብረት ኅብረቱ በተለይ ለግብርና ምርታማነት ቁልፍ የሆነውን የአፈር ጥበቃ ሥራ እየደገፈ መሆኑን በአፍሪካ ኅብረት የግብርና፣ የገጠር ልማት፣ የብሉ ኢኮኖሚ እና ዘላቂ አካባቢ ኮሚሽነር ሞሰስ ቪላካቲ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።ኮሚሽነሩ "የሀገራትን የአፈር ጤና እና የአፈር ካርታ ዝግጅት እያበረታታን ነው። ይህም የአፈር መሸርሸርን ለመከላከል እና ተጨማሪ እንክብካቤ ለማድረግ ያግዛል። አፈሩ የሚፈልገውን ማወቅ ደግሞ ከምርታማነት ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት አለው" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በአኅጉሪቱ ውጤታማ የረሃብ ቅነሳ ፖሊሲዎችን ለማስፋት እየሠራን ነው - የአፍሪካ ኅብረት
Sputnik አፍሪካ
በአኅጉሪቱ ውጤታማ የረሃብ ቅነሳ ፖሊሲዎችን ለማስፋት እየሠራን ነው - የአፍሪካ ኅብረት
2026-03-13T17:59+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0d/3534459_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_5f20e4b8ac9e85f08743a7fc99c029c0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በአኅጉሪቱ ውጤታማ የረሃብ ቅነሳ ፖሊሲዎችን ለማስፋት እየሠራን ነው - የአፍሪካ ኅብረት
17:59 13.03.2026 (የተሻሻለ: 18:04 13.03.2026) በአኅጉሪቱ ውጤታማ የረሃብ ቅነሳ ፖሊሲዎችን ለማስፋት እየሠራን ነው - የአፍሪካ ኅብረት
ኅብረቱ በተለይ ለግብርና ምርታማነት ቁልፍ የሆነውን የአፈር ጥበቃ ሥራ እየደገፈ መሆኑን በአፍሪካ ኅብረት የግብርና፣ የገጠር ልማት፣ የብሉ ኢኮኖሚ እና ዘላቂ አካባቢ ኮሚሽነር ሞሰስ ቪላካቲ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ኮሚሽነሩ "የሀገራትን የአፈር ጤና እና የአፈር ካርታ ዝግጅት እያበረታታን ነው። ይህም የአፈር መሸርሸርን ለመከላከል እና ተጨማሪ እንክብካቤ ለማድረግ ያግዛል። አፈሩ የሚፈልገውን ማወቅ ደግሞ ከምርታማነት ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት አለው" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X