በኒውክሌር ሙከራዎች እና የቁጥጥር ስምምነት ዙሪያ ውጥረት መንገሱን ላቭሮቭ ገለፁ

ሰብስክራይብ

በኒውክሌር ሙከራዎች እና የቁጥጥር ስምምነት ዙሪያ ውጥረት መንገሱን ላቭሮቭ ገለፁ

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ፤ ከሁሉን አቀፍ የኒውክሌር ሙከራ እገዳ ስምምነት ድርጅት ዋና ጸሐፊ ሮበርት ፍሎይድ ጋር ባደረጉት ስብሰባ፤ የኒውክሌር ሙከራዎችን በተመለከተ የሚወጡ የዜና ዘገባዎች "በርካታ ሀገራትን እየረበሹ ነው" ብለዋል።

አክለውም፤ "እነዚህ ዘገባዎች የኒውክሌር መሣሪያ ቁጥጥር ሂደት አደጋ ብቻ ሳይሆን ጥፋት ያስከትላል የሚል ስሜት እየፈጠሩ ነው" ሲሉ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0