https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ-ናሚቢያ የንግድ ፎረም በናሚቢያ ርዕሰ መዲና ዊንድሆክ ተከፈተ
የሩሲያ-ናሚቢያ የንግድ ፎረም በናሚቢያ ርዕሰ መዲና ዊንድሆክ ተከፈተ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ-ናሚቢያ የንግድ ፎረም በናሚቢያ ርዕሰ መዲና ዊንድሆክ ተከፈተፎረሙ 11ኛው የሩሲያ-ናሚቢያ መንግሥታዊ የንግድ እና ኢኮኖሚ ትብብር ኮሚሽን ስብሰባ አካል በመሆን እየተካሄደ ነው።ዝግጅቱ የናሚቢያን ጥያቄ ተከትሎ የሩሲያ መንግሥታዊ ኮሚሽን ሰብሳቢ... 13.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-13T15:46+0300
2026-03-13T15:46+0300
2026-03-13T15:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0d/3532902_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_21d998e6766fc5ee13bb0807269bf60c.jpg
የሩሲያ-ናሚቢያ የንግድ ፎረም በናሚቢያ ርዕሰ መዲና ዊንድሆክ ተከፈተፎረሙ 11ኛው የሩሲያ-ናሚቢያ መንግሥታዊ የንግድ እና ኢኮኖሚ ትብብር ኮሚሽን ስብሰባ አካል በመሆን እየተካሄደ ነው።ዝግጅቱ የናሚቢያን ጥያቄ ተከትሎ የሩሲያ መንግሥታዊ ኮሚሽን ሰብሳቢ እና የሩቅ ምስራቅ ፌዴራል ዲስትሪክት ባለሙሉ ሥልጣን ተወካይ ዩሪ ትሩትኔቭ ካጸደቁት በኋላ እንደተዘጋጀ ታውቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሩሲያ-ናሚቢያ የንግድ ፎረም በናሚቢያ ርዕሰ መዲና ዊንድሆክ ተከፈተ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ-ናሚቢያ የንግድ ፎረም በናሚቢያ ርዕሰ መዲና ዊንድሆክ ተከፈተ
2026-03-13T15:46+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0d/3532902_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_8d46b7d07433d9498f954e65cf4de317.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ-ናሚቢያ የንግድ ፎረም በናሚቢያ ርዕሰ መዲና ዊንድሆክ ተከፈተ
15:46 13.03.2026 (የተሻሻለ: 15:54 13.03.2026) የሩሲያ-ናሚቢያ የንግድ ፎረም በናሚቢያ ርዕሰ መዲና ዊንድሆክ ተከፈተ
ፎረሙ 11ኛው የሩሲያ-ናሚቢያ መንግሥታዊ የንግድ እና ኢኮኖሚ ትብብር ኮሚሽን ስብሰባ አካል በመሆን እየተካሄደ ነው።
ዝግጅቱ የናሚቢያን ጥያቄ ተከትሎ የሩሲያ መንግሥታዊ ኮሚሽን ሰብሳቢ እና የሩቅ ምስራቅ ፌዴራል ዲስትሪክት ባለሙሉ ሥልጣን ተወካይ ዩሪ ትሩትኔቭ ካጸደቁት በኋላ እንደተዘጋጀ ታውቋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X