https://amh.sputniknews.africa/20260312/3527843.html
#Viral | ትረፊ ያላት ነፍስ፦ በአስደናቂ ሁኔታ ደራሽ የወንዝ ሙላትን ድል ያደረገ አህያ
#Viral | ትረፊ ያላት ነፍስ፦ በአስደናቂ ሁኔታ ደራሽ የወንዝ ሙላትን ድል ያደረገ አህያ
Sputnik አፍሪካ
#Viral | ትረፊ ያላት ነፍስ፦ በአስደናቂ ሁኔታ ደራሽ የወንዝ ሙላትን ድል ያደረገ አህያ 🫏 የእንጨት ጭነት ተሸክሞ ወንዝ ሲያቋርጥ የነበረው አሕያ ከጫኞቹ ጋር በድንገቴ የውሃ ሙላት ከወንዙ መሃል ቢያዝም፣ ሰዎቹ ሕይወታቸውን ለማትረፍ ባለበት... 12.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-12T20:23+0300
2026-03-12T20:23+0300
2026-03-12T20:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0c/3527689_0:656:1080:1264_1920x0_80_0_0_9c47249198dc48ddb08a23fc34150c81.jpg
#Viral | ትረፊ ያላት ነፍስ፦ በአስደናቂ ሁኔታ ደራሽ የወንዝ ሙላትን ድል ያደረገ አህያ 🫏 የእንጨት ጭነት ተሸክሞ ወንዝ ሲያቋርጥ የነበረው አሕያ ከጫኞቹ ጋር በድንገቴ የውሃ ሙላት ከወንዙ መሃል ቢያዝም፣ ሰዎቹ ሕይወታቸውን ለማትረፍ ባለበት ጥለውት ወደ ዳርቻ ወጥተዋል፡፡ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ አሕያው ተዓምራዊ ሊባል በሚችል መንገድ ከጭነቱ (ከኮርቻው) ራሱን አላቆ ከወንዙ ወጥቶ ሕይወቱን አትርፏል፡፡ ይህን አስደናቂ ትዕይንት ኢትዮጵያ ወስጥ የት አካባቢ እንደተከሰተ ባይገለጽም ቪዲዮው ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ መነጋገሪያ ሆኗል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
#Viral | ትረፊ ያላት ነፍስ፦ በአስደናቂ ሁኔታ ደራሽ የወንዝ ሙላትን ድል ያደረገ አህያ
Sputnik አፍሪካ
#Viral | ትረፊ ያላት ነፍስ፦ በአስደናቂ ሁኔታ ደራሽ የወንዝ ሙላትን ድል ያደረገ አህያ
2026-03-12T20:23+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0c/3527689_0:555:1080:1365_1920x0_80_0_0_81d115f704e1bbcd7a75e910aeba0369.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
#Viral | ትረፊ ያላት ነፍስ፦ በአስደናቂ ሁኔታ ደራሽ የወንዝ ሙላትን ድል ያደረገ አህያ
20:23 12.03.2026 (የተሻሻለ: 20:34 12.03.2026) #Viral | ትረፊ ያላት ነፍስ፦ በአስደናቂ ሁኔታ ደራሽ የወንዝ ሙላትን ድል ያደረገ አህያ
🫏 የእንጨት ጭነት ተሸክሞ ወንዝ ሲያቋርጥ የነበረው አሕያ ከጫኞቹ ጋር በድንገቴ የውሃ ሙላት ከወንዙ መሃል ቢያዝም፣ ሰዎቹ ሕይወታቸውን ለማትረፍ ባለበት ጥለውት ወደ ዳርቻ ወጥተዋል፡፡
ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ አሕያው ተዓምራዊ ሊባል በሚችል መንገድ ከጭነቱ (ከኮርቻው) ራሱን አላቆ ከወንዙ ወጥቶ ሕይወቱን አትርፏል፡፡
ይህን አስደናቂ ትዕይንት ኢትዮጵያ ወስጥ የት አካባቢ እንደተከሰተ ባይገለጽም ቪዲዮው ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ መነጋገሪያ ሆኗል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X