የሩሲያ የባሕር ሰርጓጅ መርከብ ከውኃ በታች 300 ኪ.ሜ. ተሻግራ በሱፐርሶኒክ ሚሳኤል ኢላማዋን መታለች መከላከያ ሚኒስቴር

ሰብስክራይብ

የሩሲያ የባሕር ሰርጓጅ መርከብ  ከውኃ በታች 300 ኪ.ሜ. ተሻግራ በሱፐርሶኒክ ሚሳኤል ኢላማዋን መታለች መከላከያ ሚኒስቴር

​የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር እንዳስታወቀዉ፣ "ካዛን" የተሰኘችው በኒውክሌር ኃይል የምትንቀሳቀስ የባሕር ሰርጓጅ መርከብ ባደረገችው ወታደራዊ ልምምድ፣ ከውኃ በታች ሆና "ኦኒክስ" የተሰኘውን ክሩዝ ሚሳኤል በመተኮስ እስከ 300 ኪ.ሜ. ርቀት ላይ ያለን የባሕር ላይ ኢላማ መታለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0