https://amh.sputniknews.africa
አረንጓዴ አሻራ ለዱር እንስሳት ጥበቃ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ ነው - የቱሪዝም ሚኒስቴር
አረንጓዴ አሻራ ለዱር እንስሳት ጥበቃ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ ነው - የቱሪዝም ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
አረንጓዴ አሻራ ለዱር እንስሳት ጥበቃ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ ነው - የቱሪዝም ሚኒስቴር የኅብረተሰቡን የተፈጥሮ ሐብት ጥበቃ ግንዛቤ ለማሻሻል የተሰሩ ሥራዎች፣ በዘርፉ አበረታች ውጤት እንዲመዘገብ ቁልፍ ሚና መጫወታቸውን የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ... 12.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-12T19:24+0300
2026-03-12T19:24+0300
2026-03-12T19:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0c/3526479_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_332c92cc8fb99f095b3bd108361f06cd.jpg
አረንጓዴ አሻራ ለዱር እንስሳት ጥበቃ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ ነው - የቱሪዝም ሚኒስቴር የኅብረተሰቡን የተፈጥሮ ሐብት ጥበቃ ግንዛቤ ለማሻሻል የተሰሩ ሥራዎች፣ በዘርፉ አበረታች ውጤት እንዲመዘገብ ቁልፍ ሚና መጫወታቸውን የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ ስለሺ ግርማ ከኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለሥልጣን 60ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። "ከጥቂት ዓመታት በፊት በርካታ የዱር እንስሳት እና የዕፅዋት ዝርያዎች ለአደጋ ተጋልጠው ነበር። ባለፉት አስርት ዓመታት ለእነዚህ ዝርያዎች ተገቢውን ጥበቃ ከማድረጋችንም ባሻገር በአረንጓዴ አሻራ በቢሊዮን የሚቆጠሩ ዛፎችን ተክለናል።" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አረንጓዴ አሻራ ለዱር እንስሳት ጥበቃ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ ነው - የቱሪዝም ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
አረንጓዴ አሻራ ለዱር እንስሳት ጥበቃ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ ነው - የቱሪዝም ሚኒስቴር
2026-03-12T19:24+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0c/3526479_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_9840bd1d4349198192e2762c631ab72a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አረንጓዴ አሻራ ለዱር እንስሳት ጥበቃ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ ነው - የቱሪዝም ሚኒስቴር
19:24 12.03.2026 (የተሻሻለ: 19:34 12.03.2026) አረንጓዴ አሻራ ለዱር እንስሳት ጥበቃ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ ነው - የቱሪዝም ሚኒስቴር
የኅብረተሰቡን የተፈጥሮ ሐብት ጥበቃ ግንዛቤ ለማሻሻል የተሰሩ ሥራዎች፣ በዘርፉ አበረታች ውጤት እንዲመዘገብ ቁልፍ ሚና መጫወታቸውን የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ ስለሺ ግርማ ከኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለሥልጣን 60ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"ከጥቂት ዓመታት በፊት በርካታ የዱር እንስሳት እና የዕፅዋት ዝርያዎች ለአደጋ ተጋልጠው ነበር። ባለፉት አስርት ዓመታት ለእነዚህ ዝርያዎች ተገቢውን ጥበቃ ከማድረጋችንም ባሻገር በአረንጓዴ አሻራ በቢሊዮን የሚቆጠሩ ዛፎችን ተክለናል።" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X