የመካከለኛው ምሥራቅ ውጥረት እና የአፍሪካ አህጉራዊ የልማት አማራጮች

ሰብስክራይብ

የመካከለኛው ምሥራቅ ውጥረት እና የአፍሪካ አህጉራዊ የልማት አማራጮች

"በቅርቡ በኢራን የታዩትን ክስተቶች፣ አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ በከፈቱት ጥቃት፣ እንዲሁም ትንሽ ቀደም ብሎ በቬንዙዌላ የሆነውን ስንመለከት፤ እነዚህ ክስተቶች ዓለም አቀፋዊውን መዋቅር እየቀየረ ያለ አዲስ ሥርዓት መኖሩን ይነግሩናል። አሁን ባለንበት ሁኔታም የኃይል ፖለቲካ ከሕግ የበላይነት በላይ እየገነነ መጥቷል። በዚህ ሂደት ውስጥ ደግሞ ይበልጥ ተጋላጭ የሆኑት የደቡባዊ ዓለም ሀገራት ያላደጉና በማደግ ላይ ያሉ አገራት ናቸው።" ሲሉ የልማት ኢኮኖሚስቱ እንዳልካቸው ስሜ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

በዚህኛው #TheRisingSouth ዝግጅታችን፣ በመጀመሪያው ክፍል ከልማት ኢኮኖሚስቱ እንዳልካቸው ስሜ (ዶ/ር) ጋር በመሆን ዓለም አቀፋዊ የጂኦፖለቲካዊ ውጥረቶች የምንዳስስ ሲሆን፤ በክፍል ሁለት የ2025 የዓለም አቀፍ የረሃብ መረጃ ጠቋሚ ግኝቶችን  የአፍሪካ ህብረት ግብርና፣ ገጠር ልማት፣ ሰማያዊ ኢኮኖሚ እና ዘላቂ አካባቢ ጥበቃ ኮሚሽነር ከሆኑት ከሙሴ ቪላካቲ እና በኢትዮጵያ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ዋና ተመራማሪ ከሆኑት ደሳለኝ ቤኛ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተናል።

ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ

ከቴሌግራም  ሳይወጡ ውይይቱን ያዳምጡ

በድረ ገጻችን

ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ AfripodsDeezerPocket CastsPodcast Addict Spotify

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0