https://amh.sputniknews.africa
የቅኝ ግዛት ስቃይን የሚያካክስ ካሳ ሊኖር አይችልም - ቤኒናዊ የፖለቲካ ሳይንቲስት
የቅኝ ግዛት ስቃይን የሚያካክስ ካሳ ሊኖር አይችልም - ቤኒናዊ የፖለቲካ ሳይንቲስት
Sputnik አፍሪካ
የቅኝ ግዛት ስቃይን የሚያካክስ ካሳ ሊኖር አይችልም - ቤኒናዊ የፖለቲካ ሳይንቲስት አሁን ያሉት የሕግ ማዕቀፎች የአፍሪካ አገራት ስለ ባርነት እና ቅኝ አገዛዝ ለሚጠይቁት የካሳ ክፍያ ጥያቄ የሚመጥኑ አይደሉም ሲሉ ሞዴስቴ ዶሱ ለስፑትኒክ አፍሪካ... 12.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-12T15:55+0300
2026-03-12T15:55+0300
2026-03-12T16:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0c/3523810_0:75:800:525_1920x0_80_0_0_c588ed72156e1d29f993c0aef60685e2.jpg
የቅኝ ግዛት ስቃይን የሚያካክስ ካሳ ሊኖር አይችልም - ቤኒናዊ የፖለቲካ ሳይንቲስት አሁን ያሉት የሕግ ማዕቀፎች የአፍሪካ አገራት ስለ ባርነት እና ቅኝ አገዛዝ ለሚጠይቁት የካሳ ክፍያ ጥያቄ የሚመጥኑ አይደሉም ሲሉ ሞዴስቴ ዶሱ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።"ፍትሕ የዚህን የጭካኔ ተግባር ስፋት ለመመዘን የሚያስችል መሣሪያ በእርግጥም ያጥራታል። ለዚህ አረመኔያዊ ድርጊት ስቃይ ምን ዓይነት ካሳ ሊከፈል ይችላል? የሚቻለው ተምሳሌታዊ ፍትሕ ብቻ ነው፤ ይኸውም የታሪክ እውቅና መስጠት። ከዚህ በላይ ማንም የጠየቀ የለም" ሲሉ ባለሙያው አብራርተዋል። ለቀድሞ ቅኝ ገዢ አገራት የሚከፈለውን ዕዳ መሰረዝ እንደ አንድ አማራጭ መታየት እንዳለበት ሞግተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0c/3523810_1:0:800:599_1920x0_80_0_0_c23ab7cef88bb8a7a251eea5030aefe4.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የቅኝ ግዛት ስቃይን የሚያካክስ ካሳ ሊኖር አይችልም - ቤኒናዊ የፖለቲካ ሳይንቲስት
15:55 12.03.2026 (የተሻሻለ: 16:04 12.03.2026) የቅኝ ግዛት ስቃይን የሚያካክስ ካሳ ሊኖር አይችልም - ቤኒናዊ የፖለቲካ ሳይንቲስት
አሁን ያሉት የሕግ ማዕቀፎች የአፍሪካ አገራት ስለ ባርነት እና ቅኝ አገዛዝ ለሚጠይቁት የካሳ ክፍያ ጥያቄ የሚመጥኑ አይደሉም ሲሉ ሞዴስቴ ዶሱ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"ፍትሕ የዚህን የጭካኔ ተግባር ስፋት ለመመዘን የሚያስችል መሣሪያ በእርግጥም ያጥራታል። ለዚህ አረመኔያዊ ድርጊት ስቃይ ምን ዓይነት ካሳ ሊከፈል ይችላል? የሚቻለው ተምሳሌታዊ ፍትሕ ብቻ ነው፤ ይኸውም የታሪክ እውቅና መስጠት። ከዚህ በላይ ማንም የጠየቀ የለም" ሲሉ ባለሙያው አብራርተዋል።
ለቀድሞ ቅኝ ገዢ አገራት የሚከፈለውን ዕዳ መሰረዝ እንደ አንድ አማራጭ መታየት እንዳለበት ሞግተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X