አገር በቀል የአየር ንብረት ለውጥ መፍትሔዎችን ማስፋት አለብን - በፕላን እና ልማት ሚኒስቴር የአየር ንብረት ፋይናንስ ከፍተኛ አማካሪ

ሰብስክራይብ

አገር በቀል የአየር ንብረት ለውጥ መፍትሔዎችን ማስፋት አለብን - በፕላን እና ልማት ሚኒስቴር የአየር ንብረት ፋይናንስ ከፍተኛ አማካሪ

ምስጋናው እያሱ ፤ የአፍሪካ አገራት እንደ አረንጓዴ አሻራ ያሉ ለአየር ንብረት ለውጥ ተግባራዊ ምላሽ የሚሰጡ መፍትሔዎችን ወደፊት ማምጣት እንዳለባቸው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"የሌሎችን ከመቀበል ይልቅ የራሳችንን የአየር ንብረት ለውጥ መፍትሔዎች መተግበር አለብን። በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ከ48 ቢሊዮን በላይ ችግኞችን ተክለናል። ይህም ከአካባቢ ጥበቃ ባሻገረ ሰፊ የሥራ ዕድል ፈጥሯል።" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0