አፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ፈተናዎችን የመቋቋም አቅሟን ማሳደግ አለዳለባት - የአፍሪካ ሕብረት ከፍተኛ ባለሥልጣን

ሰብስክራይብ

አፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ፈተናዎችን የመቋቋም አቅሟን ማሳደግ አለዳለባት - የአፍሪካ ሕብረት ከፍተኛ ባለሥልጣን

የአፍሪካ ኅብረት የግብርና፣ የገጠር ልማት፣ የብሉ ኢኮኖሚ እና ዘላቂ አካባቢ ኮሚሽነር ሞሰስ ቪላካቲ ከስፑኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ "አፍሪካ በአየር ንብረት ለውጥ ክፉኛ የተጎዳች ነው። አሁን በጣም አስፈላጊው ነገር የቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥርዓታችንን እና የመቋቋም አቅማችንን ማሳደግ ነው።" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0