#viral | ናይጄሪያዊው የሰውነት ግንባታ ስፖርተኛ ዝነኛውን ዓለም አቀፍ ውድድር አሸነፈ

ሰብስክራይብ

#viral | ናይጄሪያዊው የሰውነት ግንባታ ስፖርተኛ ዝነኛውን ዓለም አቀፍ ውድድር አሸነፈ

ቺኔዱ አንድሪው ኦቢኬአ የ"አርኖልድ ክላሲክ" ውድድርን በማሸነፍና የ750,000 ዶላር ሽልማቱን በመውሰድ ውድድሩን ካሸነፉ ጥቂት አፍሪካውያን መካከል አንዱ በመሆን ታሪክ ሰርቷል።

​ናይጄሪያ በዓለም አቀፍ የሰውነት ግንባታ (bodybuilding) መድረክ ላይ ደመቅ ብላ መታየቷን በቀጠለችበት በዚህ ወቅት፤ ቺኔዱ፣ እ.አ.አ በ2023 ካሸነፈው ሳምሰን ዳውዳ በመቀጠል ይህንን ድል የተቀዳጀ ሁለተኛው ትውልደ ናይጄሪያዊ ስፖርተኛ ሆኗል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0