https://amh.sputniknews.africa
በአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት 5,490 አዳዲስ እና ነባር ሱቆች ዝግጁ መሆናቸውን ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ
በአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት 5,490 አዳዲስ እና ነባር ሱቆች ዝግጁ መሆናቸውን ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
በአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት 5,490 አዳዲስ እና ነባር ሱቆች ዝግጁ መሆናቸውን ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ ከሱቆቹ መካከል 2 ሺህ 800 ያህሉ እንደ አዲስ የተገነቡ፣ ቀሪዎቹ 2 ሺህ 690 ደግሞ ከዋናው መንገድ ወደ ኋላ በመሳብ እንደገና... 11.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-11T17:23+0300
2026-03-11T17:23+0300
2026-03-11T17:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0b/3511287_0:35:800:485_1920x0_80_0_0_6694cb995afcdc2f62b5b47b2a596fd7.jpg
በአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት 5,490 አዳዲስ እና ነባር ሱቆች ዝግጁ መሆናቸውን ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ ከሱቆቹ መካከል 2 ሺህ 800 ያህሉ እንደ አዲስ የተገነቡ፣ ቀሪዎቹ 2 ሺህ 690 ደግሞ ከዋናው መንገድ ወደ ኋላ በመሳብ እንደገና በነበሩበት ቦታ በአዲስ መልክ ደረጃቸውን በማሻሻል የተገነቡ መሆናቸውን ከንቲባዋ ገልፀዋል።"አዲስ አበባ የኮሪደር ልማትና መልሶ ማልማት ስራ አነስተኛ ቢዝነሶችን የሚያዳክም ሳይሆን፣ ይበልጥ ዘመናዊ፣ ለሥራ እና ለሸማቹ ሳቢ በሆነ መንገድ መልሶ በመገንባት የተሠራ ነው" ሲሉ አዳነች በማኅበራዊ የትስስር ገፃቸው ላይ ጽፈዋል። ከዚህ ውስጥ 55 በመቶ የሚሆነው ግንባታ በባለቤቶቹ የተከናወነ ሲሆን ቀሪውን በቀበሌ እና በቤቶች ኮርፓሬሽን ውስጥ ሲነግዱ ለነበሩ መንግሥት ገንብቶ ለልማት ተነሺዎች ያስረከባቸው ናቸው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0b/3511287_54:0:746:519_1920x0_80_0_0_f86fc7c70bba4ddf26f6651bc829a5a7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት 5,490 አዳዲስ እና ነባር ሱቆች ዝግጁ መሆናቸውን ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ
17:23 11.03.2026 (የተሻሻለ: 17:34 11.03.2026) በአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት 5,490 አዳዲስ እና ነባር ሱቆች ዝግጁ መሆናቸውን ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ
ከሱቆቹ መካከል 2 ሺህ 800 ያህሉ እንደ አዲስ የተገነቡ፣ ቀሪዎቹ 2 ሺህ 690 ደግሞ ከዋናው መንገድ ወደ ኋላ በመሳብ እንደገና በነበሩበት ቦታ በአዲስ መልክ ደረጃቸውን በማሻሻል የተገነቡ መሆናቸውን ከንቲባዋ ገልፀዋል።
"አዲስ አበባ የኮሪደር ልማትና መልሶ ማልማት ስራ አነስተኛ ቢዝነሶችን የሚያዳክም ሳይሆን፣ ይበልጥ ዘመናዊ፣ ለሥራ እና ለሸማቹ ሳቢ በሆነ መንገድ መልሶ በመገንባት የተሠራ ነው" ሲሉ አዳነች በማኅበራዊ የትስስር ገፃቸው ላይ ጽፈዋል።
ከዚህ ውስጥ 55 በመቶ የሚሆነው ግንባታ በባለቤቶቹ የተከናወነ ሲሆን ቀሪውን በቀበሌ እና በቤቶች ኮርፓሬሽን ውስጥ ሲነግዱ ለነበሩ መንግሥት ገንብቶ ለልማት ተነሺዎች ያስረከባቸው ናቸው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X