https://amh.sputniknews.africa/20260310/3502040.html
ናይጄሪያ የነዳጅ ገበያዋን ከዓለም አቀፍ የነዳጅ ዋጋ ንረት ለመከላከል "የወጪ ንግድ ታክስን" መጠቀም ትችላለች - የፍሪ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪ
ናይጄሪያ የነዳጅ ገበያዋን ከዓለም አቀፍ የነዳጅ ዋጋ ንረት ለመከላከል "የወጪ ንግድ ታክስን" መጠቀም ትችላለች - የፍሪ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪ
Sputnik አፍሪካ
ናይጄሪያ የነዳጅ ገበያዋን ከዓለም አቀፍ የነዳጅ ዋጋ ንረት ለመከላከል "የወጪ ንግድ ታክስን" መጠቀም ትችላለች - የፍሪ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪናይጄሪያ የነዳጅ ዋጋ ሲጨምር መንግሥት ከፍተኛ የገቢ ድርሻ የሚወስድበት ደረጃ በደረጃ የተዋቀረ... 10.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-10T20:05+0300
2026-03-10T20:05+0300
2026-03-10T20:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0a/3501886_0:0:640:360_1920x0_80_0_0_8c07177ed21f0c89180eec8e038d8a76.jpg
ናይጄሪያ የነዳጅ ገበያዋን ከዓለም አቀፍ የነዳጅ ዋጋ ንረት ለመከላከል "የወጪ ንግድ ታክስን" መጠቀም ትችላለች - የፍሪ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪናይጄሪያ የነዳጅ ዋጋ ሲጨምር መንግሥት ከፍተኛ የገቢ ድርሻ የሚወስድበት ደረጃ በደረጃ የተዋቀረ የሮያሊቲ ሥርዓት እንዳላት የገለጹት ታፋድዝዋ ሩዚቭ፣ ይህ አሠራር ዓለም አቀፍ የዋጋ ንረት በአገር ውስጥ ገበያ ላይ የሚያሳድረውን ተጽዕኖ ለማቃለል እንደሚረዳ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።ተመራማሪው አክለውም፣ እንደ "ዳንጎቴ" ነዳጅ ማጣሪያ ባሉ ፕሮጀክቶች ዙሪያ በናይራ (የሀገር ውስጥ ገንዘቦች) የተገነባው የዕሴት ሰንሰለት፣ በሀገሪቱ የክፍያ ሚዛን ላይ የነበረውን ጫና በመቀነስ እና ከውጭ የሚገባ የነዳጅ ምርትን አስፈላጊነትን በመቀነስ ረገድ ትልቅ ሚና እንደተጫወተ ገልጸዋል።"ከወጪ ንግድ ታክስ በሚገኝ ተጨማሪ ገቢ የሚደገፍ ድጎማ፣ የሀገር ውስጥ ሸማቾችን ጫና ለማቃለል በአሁኑ ወቅት መወሰድ ያለበት መፍትሄ ሊሆን ይችላል" ሲሉ ሩዚቭ አስረድተዋል። እንደ ተመራማሪው ገለጻ፣ ከእነዚህ ተጨማሪ ገቢዎች የተወሰነውን ወደ ሀገር ውስጥ ሥርዓት መልሶ ማዞር፣ ናይጄሪያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ካላት ከፍተኛ የነዳጅ ፍላጎት ተጠቃሚ እየሆነች ሸማቾቿን ከዋጋ ንረት ለመታደግ ይረዳታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ናይጄሪያ የነዳጅ ገበያዋን ከዓለም አቀፍ የነዳጅ ዋጋ ንረት ለመከላከል "የወጪ ንግድ ታክስን" መጠቀም ትችላለች - የፍሪ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪ
Sputnik አፍሪካ
ናይጄሪያ የነዳጅ ገበያዋን ከዓለም አቀፍ የነዳጅ ዋጋ ንረት ለመከላከል "የወጪ ንግድ ታክስን" መጠቀም ትችላለች - የፍሪ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪ
2026-03-10T20:05+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0a/3501886_80:0:560:360_1920x0_80_0_0_f4c0d49be9b45333ffbf7577ceb75b51.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ናይጄሪያ የነዳጅ ገበያዋን ከዓለም አቀፍ የነዳጅ ዋጋ ንረት ለመከላከል "የወጪ ንግድ ታክስን" መጠቀም ትችላለች - የፍሪ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪ
20:05 10.03.2026 (የተሻሻለ: 20:14 10.03.2026) ናይጄሪያ የነዳጅ ገበያዋን ከዓለም አቀፍ የነዳጅ ዋጋ ንረት ለመከላከል "የወጪ ንግድ ታክስን" መጠቀም ትችላለች - የፍሪ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪ
ናይጄሪያ የነዳጅ ዋጋ ሲጨምር መንግሥት ከፍተኛ የገቢ ድርሻ የሚወስድበት ደረጃ በደረጃ የተዋቀረ የሮያሊቲ ሥርዓት እንዳላት የገለጹት ታፋድዝዋ ሩዚቭ፣ ይህ አሠራር ዓለም አቀፍ የዋጋ ንረት በአገር ውስጥ ገበያ ላይ የሚያሳድረውን ተጽዕኖ ለማቃለል እንደሚረዳ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ተመራማሪው አክለውም፣ እንደ "ዳንጎቴ" ነዳጅ ማጣሪያ ባሉ ፕሮጀክቶች ዙሪያ በናይራ (የሀገር ውስጥ ገንዘቦች) የተገነባው የዕሴት ሰንሰለት፣ በሀገሪቱ የክፍያ ሚዛን ላይ የነበረውን ጫና በመቀነስ እና ከውጭ የሚገባ የነዳጅ ምርትን አስፈላጊነትን በመቀነስ ረገድ ትልቅ ሚና እንደተጫወተ ገልጸዋል።
"ከወጪ ንግድ ታክስ በሚገኝ ተጨማሪ ገቢ የሚደገፍ ድጎማ፣ የሀገር ውስጥ ሸማቾችን ጫና ለማቃለል በአሁኑ ወቅት መወሰድ ያለበት መፍትሄ ሊሆን ይችላል" ሲሉ ሩዚቭ አስረድተዋል።
እንደ ተመራማሪው ገለጻ፣ ከእነዚህ ተጨማሪ ገቢዎች የተወሰነውን ወደ ሀገር ውስጥ ሥርዓት መልሶ ማዞር፣ ናይጄሪያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ካላት ከፍተኛ የነዳጅ ፍላጎት ተጠቃሚ እየሆነች ሸማቾቿን ከዋጋ ንረት ለመታደግ ይረዳታል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X