ፑቲን ከኢራን ፕሬዝዳንት መስዑድ ፔዜሽኪያን ጋር የስልክ ውይይት አደረጉ

© telegram sputnik_ethiopiaፑቲን ከኢራን ፕሬዝዳንት መስዑድ ፔዜሽኪያን ጋር የስልክ ውይይት አደረጉ
ፑቲን ከኢራን ፕሬዝዳንት መስዑድ ፔዜሽኪያን ጋር የስልክ ውይይት አደረጉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.03.2026
ሰብስክራይብ

ፑቲን ከኢራን ፕሬዝዳንት መስዑድ ፔዜሽኪያን ጋር የስልክ ውይይት አደረጉ

​"የሩሲያ ፕሬዝዳንት ግጭቱ በአስቸኳይ እንዲረገብ እና በፖለቲካዊ መንገድ እንዲፈታ ያላቸውን ጽኑ አቋም ዳግም አረጋግጠዋል" ሲል የክሬምሊን  አስታውቋል።

​ ፕሬዝዳንት ፔዜሽኪያን በበኩላቸው፣ ሩሲያ ለኢራን እያደረገች ላለችው ድጋፍ፣ በተለይም ለሰብአዊ እርዳታ አቅርቦት ምስጋናቸውን መግለጻቸውን የሩሲያ ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት አክሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0