የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት የሀገሪቱን መንግሥት በተኑ

© telegram sputnik_ethiopiaየማዳጋስካር ፕሬዝዳንት የሀገሪቱን መንግሥት በተኑ
የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት የሀገሪቱን መንግሥት በተኑ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.03.2026
ሰብስክራይብ

የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት የሀገሪቱን መንግሥት በተኑ

​የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት ሚካኤል ራንድሪያኒሪና ጠቅላይ ሚኒስትሩን፣ ፓርላማውን እና መላውን ካቢኔ መበተናቸውን በይፋዊ መግለጫ አስታወቁ። የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶቹ የሥራ ኃላፊነት በጊዜያዊነት ወደ ቋሚ ፀሐፊዎች ተዛውሯል።

የፕሬዝዳንቱ ቃል አቀባይ ሃሪ ሎረንት ራሃጃሰን እንደገለጹት፣ "ፕሬዝዳንቱ በሕገ መንግሥቱ የተቀመጠውን አሠራር ተከትለው በቅርቡ አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር ይሾማሉ" ብለዋል።

​ ሚካኤል ራንድሪያኒሪና ሥልጣን ላይ የወጡት ባለፈው ጥቅምት ከተቀሰቀሱ ከፍተኛ ሕዝባዊ ተቃውሞዎች በኋላ ነው። ሀገሪቱን በተቆጣጠሩበት ወቅትም የሽግግር ጊዜው ፕሬዝዳንት ሆነው ተሹመዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0