የሀገራት የተመጣጠነ ምግብ አቅርቦት ደረጃ የሚለካው የ '2025 ግሎባል ሀንገር ኢንዴክስ' ጥናት ይፋ ሆነ

© telegram sputnik_ethiopiaየሀገራት የተመጣጠነ ምግብ አቅርቦት ደረጃ የሚለካው የ '2025 ግሎባል ሀንገር ኢንዴክስ' ጥናት ይፋ ሆነ
የሀገራት የተመጣጠነ ምግብ አቅርቦት ደረጃ የሚለካው የ '2025 ግሎባል ሀንገር ኢንዴክስ' ጥናት ይፋ ሆነ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.03.2026
ሰብስክራይብ

የሀገራት የተመጣጠነ ምግብ አቅርቦት ደረጃ የሚለካው የ '2025 ግሎባል ሀንገር ኢንዴክስ' ጥናት ይፋ ሆነ

በመርሃ ግብሩ ባለፉት ዓመታት በርሀብ ቅነሳና በምግብ ዋስትና ረገድ የተመዘገቡ ስኬቶች አሁን ላይ በግጭቶች፣ በአየር ንብረት ለውጥ እና በተያያዥ የኢኮኖሚና ማኅበራዊ ቀውሶች ምክንያት ፈተናዎች ተደቅነውባቸዋል ተብሏል።

በፈተናዎቹ በዘርፉ የሚደረጉ ጥረቶች መጓተታቸውና ይጠበቅ የነበረው ውጤት መዘግየቱም በአፍሪካ ሕብረት በተካሄደ የማስጀመሪያ መረሃ ግብር ላይ መገለፁን የስፑትኒክ አፍሪካ ጋዜጠኛ ዘግቧል፡፡

በዘርፉ የተጀመሩ ጥረቶች በአዲስ ቁርጠኝነትና በአዲስ ስልት እንዲመሩ ጥሪ ቀርቧል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0