የዚምባብዌ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት የኢትዮጵያን ጠቅላይ ፍርድ ቤት የለውጥ ተግባራት አደነቁ

© telegram sputnik_ethiopiaየዚምባብዌ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት የኢትዮጵያን ጠቅላይ ፍርድ ቤት የለውጥ ተግባራት አደነቁ
የዚምባብዌ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት የኢትዮጵያን ጠቅላይ ፍርድ ቤት የለውጥ ተግባራት አደነቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.03.2026
ሰብስክራይብ

የዚምባብዌ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት የኢትዮጵያን ጠቅላይ ፍርድ ቤት የለውጥ ተግባራት አደነቁ

ሉክ ማላባ በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመገኘት ባደረጉት ጉብኝት፣ የፌደራል ፍርድ ቤቶች የማሻሻያ ስራዎች እና በጋራ መስራት በሚቻልባቸው የትብብር መስኮች ዙሪያ በሰፊው ተወያይተዋል፡፡ 

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት ቴዎድሮስ ምህረት በፌዴራል ፍርድ ቤቶች በመተግበር ላይ ያሉ የለውጥ ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ በመግለፅ  ለክንውኑም ወሳኝ የሆኑ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸዉን ገልፀዋል፡፡

ልዑካኑ የፍርድ ቤቱን የቴክኖሎጂ መሠረተ ልማቶች በመዘዋወር ጎብኝቷል ሲል የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታውቋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የዚምባብዌ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት የኢትዮጵያን ጠቅላይ ፍርድ ቤት የለውጥ ተግባራት አደነቁ - Sputnik አፍሪካ
1/4

2/4

3/4

4/4
1/4
2/4
3/4
4/4
አዳዲስ ዜናዎች
0