https://amh.sputniknews.africa/20260310/3498793.html
ሰርጌ ላቭሮቭ ከኢራን አቻቸው አባስ አራግቺ ጋር የስልክ ውይይት አደረጉ
ሰርጌ ላቭሮቭ ከኢራን አቻቸው አባስ አራግቺ ጋር የስልክ ውይይት አደረጉ
Sputnik አፍሪካ
ሰርጌ ላቭሮቭ ከኢራን አቻቸው አባስ አራግቺ ጋር የስልክ ውይይት አደረጉ የሁለቱ ወገኖች የሐሳብ ልውውጥ በመካከለኛው ምስራቅ እየተቀያየረ ባለው ሁኔታ ላይ ያተኮረ ነበር። ሰርጌ ላቭሮቭ ውጥረቱ በአስቸኳይ እንዲረገብ እና ወደ ፖለቲካዊ እና... 10.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-10T17:53+0300
2026-03-10T17:53+0300
2026-03-10T17:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0a/3498639_0:0:800:450_1920x0_80_0_0_c7de5ddd776f5a2e66ca6d878a2e49fa.jpg
ሰርጌ ላቭሮቭ ከኢራን አቻቸው አባስ አራግቺ ጋር የስልክ ውይይት አደረጉ የሁለቱ ወገኖች የሐሳብ ልውውጥ በመካከለኛው ምስራቅ እየተቀያየረ ባለው ሁኔታ ላይ ያተኮረ ነበር። ሰርጌ ላቭሮቭ ውጥረቱ በአስቸኳይ እንዲረገብ እና ወደ ፖለቲካዊ እና ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ እንዲመለስ ጠይቀዋል። ሩሲያም የኢራንን እና የጎረቤት ሀገራትን የደህንነት ጥቅም ከግምት ውስጥ በማስገባት ለዚህ መፍትሄ መመቻቸት ቁርጠኛ መሆኗን ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0a/3498639_100:0:700:450_1920x0_80_0_0_d77db9b09f3ccaaca0252297955133ce.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሰርጌ ላቭሮቭ ከኢራን አቻቸው አባስ አራግቺ ጋር የስልክ ውይይት አደረጉ
17:53 10.03.2026 (የተሻሻለ: 17:54 10.03.2026) ሰርጌ ላቭሮቭ ከኢራን አቻቸው አባስ አራግቺ ጋር የስልክ ውይይት አደረጉ
የሁለቱ ወገኖች የሐሳብ ልውውጥ በመካከለኛው ምስራቅ እየተቀያየረ ባለው ሁኔታ ላይ ያተኮረ ነበር።
ሰርጌ ላቭሮቭ ውጥረቱ በአስቸኳይ እንዲረገብ እና ወደ ፖለቲካዊ እና ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ እንዲመለስ ጠይቀዋል። ሩሲያም የኢራንን እና የጎረቤት ሀገራትን የደህንነት ጥቅም ከግምት ውስጥ በማስገባት ለዚህ መፍትሄ መመቻቸት ቁርጠኛ መሆኗን ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X