"ኢትዮጵያ ታይቶ ተዝቆ የማያልቅ ሃብት እንዳላት አንዱ ማስረጃ የሲናኦል ዋሻ ነው" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ሰብስክራይብ

"ኢትዮጵያ ታይቶ ተዝቆ የማያልቅ ሃብት እንዳላት አንዱ ማስረጃ የሲናኦል ዋሻ ነው" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምስራቅ ሐረርጌ ዞን መልካ በሎ ወረዳ የሚገኘውን የናሲኦል ዋሻ በጎበኙበት ወቅት ተመራማሪዎች ዋሻውን በተመለከተ ጥልቅ ጥናት እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል።

" የዋሻውን አፈጣጠር፣ በአፈጣጠሩ ውስጥ ሰዎች ያላቸውን ሚና በተመለከተ እና አሁን ያለውን ቅርፅ እንዴት እንደያዘ በስፋት መጠናት አለበት" ሲሉ የዋሻውን 30 ሜትር የሚሸፍነው ስፍራ ከእምነበረድ የነጡ ድንጋዮች፣ የላይም ስቶን፣ ግራናይት እና ከዛም ያለፈ አፈጣጠር ያላቸው ድንጋዮች ማራኪ ገፅታ ፈጥረውለታል ብለዋል።

ቅላይ ሚኒስትሩ ዋሻውን በጎበኙበት ወቅት ያስተላለፉትን መልዕክት ከቪዲዮው ላይ ይመልከቱ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0