https://amh.sputniknews.africa/20260310/3498130.html
ትራምፕ በኢራን ጉዳይ "አጣብቂኝ" ውስጥ ገብተዋል እናም ከሩሲያ በኩል አስታራቂ እየፈለጉ ነው - የፈረንሳይ የጂኦፖለቲክስ ባለሙያ
ትራምፕ በኢራን ጉዳይ "አጣብቂኝ" ውስጥ ገብተዋል እናም ከሩሲያ በኩል አስታራቂ እየፈለጉ ነው - የፈረንሳይ የጂኦፖለቲክስ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
ትራምፕ በኢራን ጉዳይ "አጣብቂኝ" ውስጥ ገብተዋል እናም ከሩሲያ በኩል አስታራቂ እየፈለጉ ነው - የፈረንሳይ የጂኦፖለቲክስ ባለሙያ"ሩሲያ በመካከለኛው ምስራቅ ትልቅ ሚና አላት። ቭላድሚር ፑቲን ከኢራን አመራሮች ጋር ብቻ ሳይሆን እንደ የተባበሩት አረብ... 10.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-10T17:13+0300
2026-03-10T17:13+0300
2026-03-10T17:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0a/3497976_0:0:800:450_1920x0_80_0_0_8bdf12fc324efe2991236edff8eda7b7.jpg
ትራምፕ በኢራን ጉዳይ "አጣብቂኝ" ውስጥ ገብተዋል እናም ከሩሲያ በኩል አስታራቂ እየፈለጉ ነው - የፈረንሳይ የጂኦፖለቲክስ ባለሙያ"ሩሲያ በመካከለኛው ምስራቅ ትልቅ ሚና አላት። ቭላድሚር ፑቲን ከኢራን አመራሮች ጋር ብቻ ሳይሆን እንደ የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ካሉ የብሪክስ አባል ሀገራት ጋርም እጅግ የላቀ ግንኙነት አላቸው። ትራምፕ ከሩሲያ ጋር በመተባበር በድርድር የሚገኝ የመፍትሄ መንገድን መፈለጋቸው የሚያስደንቅ አይደለም" ሲሉ የጂኦፖለቲክስ ባለሙያው ዣቬር ሞሮ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ በመምጣቱ፣ ትራምፕ በሩሲያ የሃይድሮካርቦን ምርቶች ላይ የተጣለውን ማዕቀብ በማንሳት በአሜሪካ ገበያ ላይ ሊከሰት የሚችለውን ቀውስ ለመከላከል እያሰቡበት እንደሆነም ባለሙያው አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0a/3497976_100:0:700:450_1920x0_80_0_0_e26375568fe3659f959892aa28a34b12.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ትራምፕ በኢራን ጉዳይ "አጣብቂኝ" ውስጥ ገብተዋል እናም ከሩሲያ በኩል አስታራቂ እየፈለጉ ነው - የፈረንሳይ የጂኦፖለቲክስ ባለሙያ
17:13 10.03.2026 (የተሻሻለ: 17:14 10.03.2026) ትራምፕ በኢራን ጉዳይ "አጣብቂኝ" ውስጥ ገብተዋል እናም ከሩሲያ በኩል አስታራቂ እየፈለጉ ነው - የፈረንሳይ የጂኦፖለቲክስ ባለሙያ
"ሩሲያ በመካከለኛው ምስራቅ ትልቅ ሚና አላት። ቭላድሚር ፑቲን ከኢራን አመራሮች ጋር ብቻ ሳይሆን እንደ የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ካሉ የብሪክስ አባል ሀገራት ጋርም እጅግ የላቀ ግንኙነት አላቸው። ትራምፕ ከሩሲያ ጋር በመተባበር በድርድር የሚገኝ የመፍትሄ መንገድን መፈለጋቸው የሚያስደንቅ አይደለም" ሲሉ የጂኦፖለቲክስ ባለሙያው ዣቬር ሞሮ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ በመምጣቱ፣ ትራምፕ በሩሲያ የሃይድሮካርቦን ምርቶች ላይ የተጣለውን ማዕቀብ በማንሳት በአሜሪካ ገበያ ላይ ሊከሰት የሚችለውን ቀውስ ለመከላከል እያሰቡበት እንደሆነም ባለሙያው አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X