የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር የዩኒሞዳል እና የሙልቲሞዳል ጭነቶች ሥርዓትን ሙሉ በሙሉ ዲጂታል ማድረጉን አስታወቀ

ሰብስክራይብ

የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር የዩኒሞዳል እና የሙልቲሞዳል ጭነቶች ሥርዓትን ሙሉ በሙሉ ዲጂታል ማድረጉን አስታወቀ

የኩባንያው ዋና ሥራ አስፈፃሚ ታከለ ኡማ፣ በማኅበራዊ የትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት ኩባንያው ያደረገው ማሻሻያ ሙሉ በሙሉ ወደ ዲጂታል ኮሪደር ለሚያደርገው  ጉዞ ትልቅ እርምጃ ነው።

ኃላፊው የጠቀሷቸው ዋና ዋና ማሻሻያዎቹ፦

አሁን ላይ ሁሉም የወጪ እና የገቢ ጭነቶች በዲጂታል መድረኮች ይከናወናሉ።

ደህንነቱ የተጠበቀ የኦንላይን ክፍያ እና የማረጋገጫ ሂደቶችን በአንድ ላይ ተቀናጅተዋል።

ጭነቱ የት እንደደረሰ በቅጽበት መከታተል የሚያስችል አቅም ተፈጥሯል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0