ፑቲን በኢራን ዙሪያ ያለውን ቀውስ ለመፍታት ያዘጋጇቸውን ምክረ ሐሳቦች ለትራምፕ አቅርበዋል - ክሬምሊን
13:26 10.03.2026 (የተሻሻለ: 13:54 10.03.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ፑቲን በኢራን ዙሪያ ያለውን ቀውስ ለመፍታት ያዘጋጇቸውን ምክረ ሐሳቦች ለትራምፕ አቅርበዋል - ክሬምሊን
የፕሬዝዳንቱ ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ በመግለጫቸው ያነሷቸው ተጨማሪ መግለጫዎች፦
🟠 ሩሲያ በመካከለኛው ምስራቅ ያለውን ውጥረት እንዲቀንስ ለማገዝ ዝግጁ ነች፤ ፍላጎቱም አላት፤ ነገር ግን ይህ ከብዙ ወገኖች ጋር ቅንጅትን ይጠይቃል፡፡
🟠 ፑቲን እና ትራምፕ አሜሪካ በሩሲያ ነዳጅ ላይ ስለጣለችው ማዕቀብ ጉዳይ በዝርዝር አልተወያዩም፡፡
🟠 በዩክሬን ያለውን ግጭት ለመፍታት ስለሚደረገው አዲስ ዙር የሦስትዮሽ ንግግር እስካሁን የተቆረጠ ቀን ወይም ቦታ የለም።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X