በኢንዶኔዥያ ጃካርታ አቅራቢያ በሚገኝ ግዙፍ የቆሻሻ መጣያ ቦታ ላይ በደረሰ የመሬት መንሸራተት የሰባት ሰዎች ሕይወት አለፈ

ሰብስክራይብ

በኢንዶኔዥያ ጃካርታ አቅራቢያ በሚገኝ ግዙፍ የቆሻሻ መጣያ ቦታ ላይ በደረሰ የመሬት መንሸራተት የሰባት ሰዎች ሕይወት አለፈ

​እሁድ ዕለት የሦስት ሰዎች አስከሬን የተገኘ ሲሆን፣ በትናትናው ዕለት ደግሞ ተጨማሪ አራት አስከሬኖች መገኘታቸውን የጃካርታ ፍለጋና የማዳን ኤጀንሲ በመግለጫው አስታውቋል። አክሎም የፍለጋ ሥራው ለጊዜው መቋረጡን ገልጿል።

​የአካባቢው መገናኛ ብዙሃን እንደዘገቡት፣ የመሬት መንሸራተቱ የተከሰተው በአካባቢው ለተከታታይ ሰዓታት የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ ነው። በዚህ ዓመት በተለይ በጃካርታ ዙሪያ ያለው የዝናብ ወቅት በጣም ከባድ መሆኑ ተነግሯል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0