ፑቲን እና ትራምፕ በኢራን እና ዩክሬን ጉዳይ የስልክ ውይይት አደረጉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፑቲን እና ትራምፕ በኢራን እና ዩክሬን ጉዳይ የስልክ ውይይት አደረጉ
ፑቲን እና ትራምፕ በኢራን እና ዩክሬን ጉዳይ የስልክ ውይይት አደረጉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.03.2026
ሰብስክራይብ

ፑቲን እና ትራምፕ በኢራን እና ዩክሬን ጉዳይ የስልክ ውይይት አደረጉ

የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር በስልክ መወያየታቸውን የክሬምሊን ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ ተናግረዋል፡፡

እንደ ኡሻኮቭ ገለጻ፣ የስልክ ጥሪው በትራምፕ አቅራቢነት የተደረገ ሲሆን፣ ሁለቱ መሪዎች ትኩረታቸውን በኢራን ግጭት እና በዩክሬን ያለውን ሁኔታ በድርድር ለመፍታት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ አድርገዋል፡፡

ፑቲን በኢራን ያለውን ግጭት በፍጥነት በፖለቲካዊ እና በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ለመፍታት የሚያስችሉ ሐሳቦችን አቅርበዋል፡፡ ትራምፕ በግላቸው ያደረጉትን ጨምሮ አሜሪካ በዩክሬን ጉዳይ በሸምጋይነት የምታደርጋቸውን ጥረቶች በአዎንታዊ መልኩ ገምግመዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0