https://amh.sputniknews.africa
ጥበብ አገራትን በማቀራረብ ረገድ ቁልፍ ሚና አላት - የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ
ጥበብ አገራትን በማቀራረብ ረገድ ቁልፍ ሚና አላት - የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ
Sputnik አፍሪካ
ጥበብ አገራትን በማቀራረብ ረገድ ቁልፍ ሚና አላት - የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ባሳለፍነው ሳምንት በአዲስ አበባ የተከፈተው የቻይና ፊልም ፌስቲቫል፣ ለአገራቱ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት መጠናከር ከፍተኛ አበርክቶ እንዳለው ነብዩ ባዬ ተናግረዋል።... 09.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-09T20:35+0300
2026-03-09T20:35+0300
2026-03-09T20:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/09/3491357_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_ae515080fd7993ea4187b5ad51dd1775.jpg
ጥበብ አገራትን በማቀራረብ ረገድ ቁልፍ ሚና አላት - የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ባሳለፍነው ሳምንት በአዲስ አበባ የተከፈተው የቻይና ፊልም ፌስቲቫል፣ ለአገራቱ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት መጠናከር ከፍተኛ አበርክቶ እንዳለው ነብዩ ባዬ ተናግረዋል። "በተጨማሪም ፌስቲቫሉ የአገራቱ የፊልም ባለሙያዎች በታሪክ አወቃቀር፣ ዳይሬክቲንግ እና የትወና ስልቶች የልምድ ልውውጥ እንዲያደርጉ ያግዛል።" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ጥበብ አገራትን በማቀራረብ ረገድ ቁልፍ ሚና አላት - የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ
Sputnik አፍሪካ
ጥበብ አገራትን በማቀራረብ ረገድ ቁልፍ ሚና አላት - የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ
2026-03-09T20:35+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/09/3491357_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_0742cf832d4b73cdd02ed4b981999a4c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጥበብ አገራትን በማቀራረብ ረገድ ቁልፍ ሚና አላት - የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ
20:35 09.03.2026 (የተሻሻለ: 20:44 09.03.2026) ጥበብ አገራትን በማቀራረብ ረገድ ቁልፍ ሚና አላት - የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ
ባሳለፍነው ሳምንት በአዲስ አበባ የተከፈተው የቻይና ፊልም ፌስቲቫል፣ ለአገራቱ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት መጠናከር ከፍተኛ አበርክቶ እንዳለው ነብዩ ባዬ ተናግረዋል።
"በተጨማሪም ፌስቲቫሉ የአገራቱ የፊልም ባለሙያዎች በታሪክ አወቃቀር፣ ዳይሬክቲንግ እና የትወና ስልቶች የልምድ ልውውጥ እንዲያደርጉ ያግዛል።" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X