ዓለም አቀፍ የነዳጅ ዋጋ በአንድ ሳምንት ውስጥ በ30 በመቶ መጨመሩን ፑቲን ተናገሩ

ሰብስክራይብ

ዓለም አቀፍ የነዳጅ ዋጋ በአንድ ሳምንት ውስጥ በ30 በመቶ መጨመሩን ፑቲን ተናገሩ

​ከመካከለኛው ምስራቅ የሚመጣው የፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ አቅርቦትም በከፍተኛ ሁኔታ ቀንሷል፤ የምርት ሂደቱን ወደ ቀድሞ ሁኔታው ለመመለስ ሳምንታት እና ወራት ሊወስድ እንደሚችልም አክለዋል።

​ፕሬዝዳንቱ ፣ ይህንን የተናገሩት በዓለም አቀፍ የነዳጅ እና የጋዝ ገበያ ሁኔታ ላይ በተደረገ ስብሰባ ላይ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0