https://amh.sputniknews.africa
የዚምባብዌ ኢኮኖሚ በጎርጎሮሳውያኑ 2026 የ5 በመቶ እድገት እንደሚያስመዘግብ የገንዘብ ሚኒስትሩ ገለጹ
የዚምባብዌ ኢኮኖሚ በጎርጎሮሳውያኑ 2026 የ5 በመቶ እድገት እንደሚያስመዘግብ የገንዘብ ሚኒስትሩ ገለጹ
Sputnik አፍሪካ
የዚምባብዌ ኢኮኖሚ በጎርጎሮሳውያኑ 2026 የ5 በመቶ እድገት እንደሚያስመዘግብ የገንዘብ ሚኒስትሩ ገለጹ ምቱሊ ንኩቤ፣ በ2025 የተመዘገበው የመጨረሻው የኢኮኖሚ እድገት መጠን ከቀድሞው የ6.6 በመቶ ትንበያ ሊበልጥ ይችላል ሲሉ የዚምባብዌ... 09.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-09T18:34+0300
2026-03-09T18:34+0300
2026-03-09T18:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/09/3489162_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_142a75f12bcf687c29a17c4734ccd7e1.jpg
የዚምባብዌ ኢኮኖሚ በጎርጎሮሳውያኑ 2026 የ5 በመቶ እድገት እንደሚያስመዘግብ የገንዘብ ሚኒስትሩ ገለጹ ምቱሊ ንኩቤ፣ በ2025 የተመዘገበው የመጨረሻው የኢኮኖሚ እድገት መጠን ከቀድሞው የ6.6 በመቶ ትንበያ ሊበልጥ ይችላል ሲሉ የዚምባብዌ የስታቲስቲክስ ኤጀንሲ ዚምስታት ይፋዊ መረጃ እየተጠበቀ መሆኑን ገልፀዋል። ሚኒስትሩ፣ ለዚህ ጠንካራ የኢኮኖሚ ማሻሻያ በምክንያትነት የጠቀሱት፣ በገንዘብ ነክ እና በፊስካል ባለሥልጣናት መካከል የተፈጠረውን የተሻለ ቅንጅት ነው። ይህም የዋጋ ንረትን ለመቆጣጠር እና ለንግድ ስራዎች የበለጠ ተገማች የሆነ አካባቢን ለመፍጠር አስችሏል ብለዋል።ሚኒስትሩ አክለው፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ እየታዩ ያሉ የጂኦፖለቲካዊ ውጥረቶች ባለሀብቶችን እንደ ወርቅ ላሉ "አስተማማኝ" ንብረቶች እየገፏቸው ነው። ሁኔታው ወርቅ አምራች ለሆነችው ዚምባብዌ ከፍተኛ ተጠቃሚነትን አስገኝቷል። አነስተኛ ደረጃ ላይ ያሉ ወርቅ አምራቾች የአገሪቱን የወርቅ ምርት በ60 በመቶ እንደሚሸፍኑ የገለጹት ሚኒስትሩ፣ ይህ ደግሞ የኢኮኖሚው ትርፍ በቀጥታ ወደ አካባቢው ማህበረሰብ እንዲደርስ እያደረገ ነው ብለዋል።በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/09/3489162_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_f7f8d5a86c6fd8a821c315aa22a54d53.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የዚምባብዌ ኢኮኖሚ በጎርጎሮሳውያኑ 2026 የ5 በመቶ እድገት እንደሚያስመዘግብ የገንዘብ ሚኒስትሩ ገለጹ
18:34 09.03.2026 (የተሻሻለ: 18:44 09.03.2026) የዚምባብዌ ኢኮኖሚ በጎርጎሮሳውያኑ 2026 የ5 በመቶ እድገት እንደሚያስመዘግብ የገንዘብ ሚኒስትሩ ገለጹ
ምቱሊ ንኩቤ፣ በ2025 የተመዘገበው የመጨረሻው የኢኮኖሚ እድገት መጠን ከቀድሞው የ6.6 በመቶ ትንበያ ሊበልጥ ይችላል ሲሉ የዚምባብዌ የስታቲስቲክስ ኤጀንሲ ዚምስታት ይፋዊ መረጃ እየተጠበቀ መሆኑን ገልፀዋል።
ሚኒስትሩ፣ ለዚህ ጠንካራ የኢኮኖሚ ማሻሻያ በምክንያትነት የጠቀሱት፣ በገንዘብ ነክ እና በፊስካል ባለሥልጣናት መካከል የተፈጠረውን የተሻለ ቅንጅት ነው። ይህም የዋጋ ንረትን ለመቆጣጠር እና ለንግድ ስራዎች የበለጠ ተገማች የሆነ አካባቢን ለመፍጠር አስችሏል ብለዋል።
ሚኒስትሩ አክለው፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ እየታዩ ያሉ የጂኦፖለቲካዊ ውጥረቶች ባለሀብቶችን እንደ ወርቅ ላሉ "አስተማማኝ" ንብረቶች እየገፏቸው ነው። ሁኔታው ወርቅ አምራች ለሆነችው ዚምባብዌ ከፍተኛ ተጠቃሚነትን አስገኝቷል። አነስተኛ ደረጃ ላይ ያሉ ወርቅ አምራቾች የአገሪቱን የወርቅ ምርት በ60 በመቶ እንደሚሸፍኑ የገለጹት ሚኒስትሩ፣ ይህ ደግሞ የኢኮኖሚው ትርፍ በቀጥታ ወደ አካባቢው ማህበረሰብ እንዲደርስ እያደረገ ነው ብለዋል።
በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X