https://amh.sputniknews.africa
#viral | ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በድሬዳዋ ጎዳናዎች "ሃላዋ"ን ሲያጣጥሙ ታይተዋል
#viral | ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በድሬዳዋ ጎዳናዎች "ሃላዋ"ን ሲያጣጥሙ ታይተዋል
Sputnik አፍሪካ
#viral | ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በድሬዳዋ ጎዳናዎች "ሃላዋ"ን ሲያጣጥሙ ታይተዋል ትናንት አመሻሽ በድሬዳዋ ከተማ የኮሪደር ልማት ሥራዎች ጉብኝት ላይ የነበሩት ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና... 09.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-09T18:41+0300
2026-03-09T18:41+0300
2026-03-09T18:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/09/3488947_0:289:480:559_1920x0_80_0_0_0bf2a4fe6ef1078986fbdd368f0919c4.jpg
#viral | ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በድሬዳዋ ጎዳናዎች "ሃላዋ"ን ሲያጣጥሙ ታይተዋል ትናንት አመሻሽ በድሬዳዋ ከተማ የኮሪደር ልማት ሥራዎች ጉብኝት ላይ የነበሩት ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ልዑካናቸው የአካባቢውን ባሕላዊ ምግብ ከመንገድ ዳር መሸጫ ጎራ ብለው ቀማምሰዋል፡፡ ሃላዋ በምሥራቁ የኢትዮጵያ ክፍል በተለይ በበዓላት እና በሰርግ ወቅት የሚዘወተር ጣፋጭ የምግብ አይነት ነው፡፡ ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ቪዲዮ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
#viral | ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በድሬዳዋ ጎዳናዎች "ሃላዋ"ን ሲያጣጥሙ ታይተዋል
Sputnik አፍሪካ
#viral | ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በድሬዳዋ ጎዳናዎች "ሃላዋ"ን ሲያጣጥሙ ታይተዋል
2026-03-09T18:41+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/09/3488947_0:244:480:604_1920x0_80_0_0_bd0388770588ba5b6c7d791041717ea1.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
#viral | ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በድሬዳዋ ጎዳናዎች "ሃላዋ"ን ሲያጣጥሙ ታይተዋል
18:41 09.03.2026 (የተሻሻለ: 18:44 09.03.2026) #viral | ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በድሬዳዋ ጎዳናዎች "ሃላዋ"ን ሲያጣጥሙ ታይተዋል
ትናንት አመሻሽ በድሬዳዋ ከተማ የኮሪደር ልማት ሥራዎች ጉብኝት ላይ የነበሩት ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ልዑካናቸው የአካባቢውን ባሕላዊ ምግብ ከመንገድ ዳር መሸጫ ጎራ ብለው ቀማምሰዋል፡፡
ሃላዋ በምሥራቁ የኢትዮጵያ ክፍል በተለይ በበዓላት እና በሰርግ ወቅት የሚዘወተር ጣፋጭ የምግብ አይነት ነው፡፡
ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ቪዲዮ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X