ብሪክስ ለተሻለ የዓለም ዕጣ ፈንታ ገንቢ ሚና እየተጫወተ ነው - በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር

ሰብስክራይብ

ብሪክስ ለተሻለ የዓለም ዕጣ ፈንታ ገንቢ ሚና እየተጫወተ ነው - በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር

ጥምረቱ ከምጣኔ ሐብት ትብብር ባለፈ አገራትን በባህል፣ ታሪክ እና እሴት የሚያስተሳስር ሰፊ ምሕዳር እንዳለው አምባሳደር ቼን ሀይ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከተከፈተው የቻይና ፊልም ፌስቲቫል ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"ብሪክስ በማደግ ላይ ያሉ ዋና ዋና አገራትን የሚወክል ሲሆን ቻይና እና ኢትዮጵያም በጣም አስፈላጊ አባላት ናቸው። የብሪክስ አባል አገራት ትብብር የተሻለች ዓለም ለመፍጠር የላቀ እገዛ አለው" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0