https://amh.sputniknews.africa/20260309/3488199.html
የኒጀር ጦር ኃይሎች በዚህ ወር 265 ታጣቂዎች መግደሉን እና 132 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ
የኒጀር ጦር ኃይሎች በዚህ ወር 265 ታጣቂዎች መግደሉን እና 132 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የኒጀር ጦር ኃይሎች በዚህ ወር 265 ታጣቂዎች መግደሉን እና 132 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ እንደ ጦር ኃይሉ ወርሃዊ መግለጫ፣ በቁጥጥር ስር ከዋሉት መካከል ወንጀለኞች እና ከታጣቂ ቡድኖች ጋር በመተባበር የተጠረጠሩ ግለሰቦች... 09.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-09T17:02+0300
2026-03-09T17:02+0300
2026-03-09T17:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/09/3488045_0:31:800:481_1920x0_80_0_0_cce8c97152350a625afa5ac7b6d2a14f.jpg
የኒጀር ጦር ኃይሎች በዚህ ወር 265 ታጣቂዎች መግደሉን እና 132 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ እንደ ጦር ኃይሉ ወርሃዊ መግለጫ፣ በቁጥጥር ስር ከዋሉት መካከል ወንጀለኞች እና ከታጣቂ ቡድኖች ጋር በመተባበር የተጠረጠሩ ግለሰቦች ይገኙበታል።በአየር እና በመሬት ላይ በተደረጉ ወታደራዊ ዘመቻዎች ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የጦር መሳሪያዎች እና ቁሳቁሶች ተይዘዋ፡፡ 🟠 47 ተሽከርካሪዎች፣🟠 152 ሞተር ሳይክሎች፣🟠 79 የጦር መሳሪያዎች፣🟠 ከ50 ሺህ በላይ ጥይቶች እና🟠 42 ተንቀሳቃሽ የሬዲዮ መገናኛዎች። የጦር ኃይሉ የኮንትሮባንድ መረቦችን በመበተን፣ ከ354 ሺህ ሊትር በላይ ሕገ-ወጥ ነዳጅ እና ከፍተኛ መጠን ያላቸው የተከለከሉ ዕቃዎችን መያዙን ገልጿል። የተያዙት ዕቃዎች ጠቅላላ ዋጋ ወደ 2.4 ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ ዋጋ እንዳለው ታውቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/09/3488045_59:0:742:512_1920x0_80_0_0_f0eae4129156fb37c14b75a95111799a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኒጀር ጦር ኃይሎች በዚህ ወር 265 ታጣቂዎች መግደሉን እና 132 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ
17:02 09.03.2026 (የተሻሻለ: 17:04 09.03.2026) የኒጀር ጦር ኃይሎች በዚህ ወር 265 ታጣቂዎች መግደሉን እና 132 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ
እንደ ጦር ኃይሉ ወርሃዊ መግለጫ፣ በቁጥጥር ስር ከዋሉት መካከል ወንጀለኞች እና ከታጣቂ ቡድኖች ጋር በመተባበር የተጠረጠሩ ግለሰቦች ይገኙበታል።
በአየር እና በመሬት ላይ በተደረጉ ወታደራዊ ዘመቻዎች ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የጦር መሳሪያዎች እና ቁሳቁሶች ተይዘዋ፡፡
🟠 47 ተሽከርካሪዎች፣
🟠 152 ሞተር ሳይክሎች፣
🟠 79 የጦር መሳሪያዎች፣
🟠 ከ50 ሺህ በላይ ጥይቶች እና
🟠 42 ተንቀሳቃሽ የሬዲዮ መገናኛዎች።
የጦር ኃይሉ የኮንትሮባንድ መረቦችን በመበተን፣ ከ354 ሺህ ሊትር በላይ ሕገ-ወጥ ነዳጅ እና ከፍተኛ መጠን ያላቸው የተከለከሉ ዕቃዎችን መያዙን ገልጿል። የተያዙት ዕቃዎች ጠቅላላ ዋጋ ወደ 2.4 ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ ዋጋ እንዳለው ታውቋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X