https://amh.sputniknews.africa
የመካከለኛው ምስራቅ ግጭት የመንገደኞች ቁጥር ቢቀንስም ወደ ኪሳራ የሚያደርሰን አይደለም - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ
የመካከለኛው ምስራቅ ግጭት የመንገደኞች ቁጥር ቢቀንስም ወደ ኪሳራ የሚያደርሰን አይደለም - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ
Sputnik አፍሪካ
የመካከለኛው ምስራቅ ግጭት የመንገደኞች ቁጥር ቢቀንስም ወደ ኪሳራ የሚያደርሰን አይደለም - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚመስፍን ጣሰው፣ አሜሪካ እና እስራኤል ከኢራን ጋር የገቡበት ግጭት ከተራዘመ በአየር መንገዶች ትርፋማነት ላይ... 09.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-09T16:30+0300
2026-03-09T16:30+0300
2026-03-09T16:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/09/3487832_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_e5c9ba46324a51e649282e968ba110e7.jpg
የመካከለኛው ምስራቅ ግጭት የመንገደኞች ቁጥር ቢቀንስም ወደ ኪሳራ የሚያደርሰን አይደለም - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚመስፍን ጣሰው፣ አሜሪካ እና እስራኤል ከኢራን ጋር የገቡበት ግጭት ከተራዘመ በአየር መንገዶች ትርፋማነት ላይ ጠንካራ አሉታዊ ተጽዕኖ ማሳደሩ አይቀሬ መሆኑን በተለይ ስፑትኒክ አፍሪካ ላነሳላቸው ጥያቄ በሰጡት ምላሽ ተናግረዋል። "በቀጣናው ያለው ሁኔታ አስቸጋሪ በመሆኑ በአስር የመካከለኛው ምስራቅ መዳረሻዎች ላይ በጊዜያዊነት በረራ አቁመናል። ግጭቱን ተከትሎ የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ መጨመሩም የአየር መንገዶችን ወጪ ይጨምራል።" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የመካከለኛው ምስራቅ ግጭት የመንገደኞች ቁጥር ቢቀንስም ወደ ኪሳራ የሚያደርሰን አይደለም - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ
Sputnik አፍሪካ
የመካከለኛው ምስራቅ ግጭት የመንገደኞች ቁጥር ቢቀንስም ወደ ኪሳራ የሚያደርሰን አይደለም - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ
2026-03-09T16:30+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/09/3487832_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_2070dc3fc285133e16f6f6442295885c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የመካከለኛው ምስራቅ ግጭት የመንገደኞች ቁጥር ቢቀንስም ወደ ኪሳራ የሚያደርሰን አይደለም - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ
16:30 09.03.2026 (የተሻሻለ: 16:34 09.03.2026) የመካከለኛው ምስራቅ ግጭት የመንገደኞች ቁጥር ቢቀንስም ወደ ኪሳራ የሚያደርሰን አይደለም - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ
መስፍን ጣሰው፣ አሜሪካ እና እስራኤል ከኢራን ጋር የገቡበት ግጭት ከተራዘመ በአየር መንገዶች ትርፋማነት ላይ ጠንካራ አሉታዊ ተጽዕኖ ማሳደሩ አይቀሬ መሆኑን በተለይ ስፑትኒክ አፍሪካ ላነሳላቸው ጥያቄ በሰጡት ምላሽ ተናግረዋል።
"በቀጣናው ያለው ሁኔታ አስቸጋሪ በመሆኑ በአስር የመካከለኛው ምስራቅ መዳረሻዎች ላይ በጊዜያዊነት በረራ አቁመናል። ግጭቱን ተከትሎ የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ መጨመሩም የአየር መንገዶችን ወጪ ይጨምራል።" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X