https://amh.sputniknews.africa/20260309/3487761.html
የዶላር አስፈላጊነት አብቅቷል – የቤላሩስ ፕሬዝዳንት
የዶላር አስፈላጊነት አብቅቷል – የቤላሩስ ፕሬዝዳንት
Sputnik አፍሪካ
የዶላር አስፈላጊነት አብቅቷል – የቤላሩስ ፕሬዝዳንትአሌክሳንደር ሉካሼንኮ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትራቸው ማክስም ሪዠንኮቭ ወደ ቶጎ እና ጋና ያደረጉትን ጉብኝት አስመልክቶ ማብራሪያ ተቀብለዋል።ፕሬዝዳንቱ የኦማንን በምስራቅ አፍሪካ ለረጅም ጊዜ የዘለቀ እና... 09.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-09T16:04+0300
2026-03-09T16:04+0300
2026-03-09T16:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/09/3487607_0:33:800:483_1920x0_80_0_0_f23eeac31e0c581b612d313bbed71b45.jpg
የዶላር አስፈላጊነት አብቅቷል – የቤላሩስ ፕሬዝዳንትአሌክሳንደር ሉካሼንኮ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትራቸው ማክስም ሪዠንኮቭ ወደ ቶጎ እና ጋና ያደረጉትን ጉብኝት አስመልክቶ ማብራሪያ ተቀብለዋል።ፕሬዝዳንቱ የኦማንን በምስራቅ አፍሪካ ለረጅም ጊዜ የዘለቀ እና ለትብብርና ለኢንቨስትመንት ምቹ የሆነ የንግድ ግንኙነት እንደ ጥሩ ምሳሌ አንስተውታል። በተለይም በዶላር ላይ ያለው ጥገኝነት እየቀነሰ በመምጣቱ ይህንን ዕድል መጠቀም እንደሚያስፈልግ አስምረውበታል።ሉካሼንኮ አፍሪካ "የወደፊቱ ዓለም ናት" ሲሉ ገልጸዋታል፡፡ "እኛ ኢምፓየር አይደለንም፤ አሜሪካውያንም አይደለንም፤ መላውን አኅጉር በአንድ ጊዜ እንሸፍናለን ብለን ማሰብ የለብንም። በምትኩ፣ ትኩረታችንን የሳቡ አገራት ውስጥ በዋናነት የምንቀሳቀስባቸው ጠንካራ መሠረቶችን መፍጠር አለብን። ዋናው ቁምነገር ይኸው ነው" ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/09/3487607_56:0:744:516_1920x0_80_0_0_a62f88b176f018157f9313949b4689d3.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የዶላር አስፈላጊነት አብቅቷል – የቤላሩስ ፕሬዝዳንት
16:04 09.03.2026 (የተሻሻለ: 16:14 09.03.2026) የዶላር አስፈላጊነት አብቅቷል – የቤላሩስ ፕሬዝዳንት
አሌክሳንደር ሉካሼንኮ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትራቸው ማክስም ሪዠንኮቭ ወደ ቶጎ እና ጋና ያደረጉትን ጉብኝት አስመልክቶ ማብራሪያ ተቀብለዋል።
ፕሬዝዳንቱ የኦማንን በምስራቅ አፍሪካ ለረጅም ጊዜ የዘለቀ እና ለትብብርና ለኢንቨስትመንት ምቹ የሆነ የንግድ ግንኙነት እንደ ጥሩ ምሳሌ አንስተውታል። በተለይም በዶላር ላይ ያለው ጥገኝነት እየቀነሰ በመምጣቱ ይህንን ዕድል መጠቀም እንደሚያስፈልግ አስምረውበታል።
ሉካሼንኮ አፍሪካ "የወደፊቱ ዓለም ናት" ሲሉ ገልጸዋታል፡፡
"እኛ ኢምፓየር አይደለንም፤ አሜሪካውያንም አይደለንም፤ መላውን አኅጉር በአንድ ጊዜ እንሸፍናለን ብለን ማሰብ የለብንም። በምትኩ፣ ትኩረታችንን የሳቡ አገራት ውስጥ በዋናነት የምንቀሳቀስባቸው ጠንካራ መሠረቶችን መፍጠር አለብን። ዋናው ቁምነገር ይኸው ነው" ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X