https://amh.sputniknews.africa
ናይጄሪያ በመላ አገሪቱ የስኳር ልማትን ለማገዝ የማፋጠኛ ፈንድ ይፋ አደረገች
ናይጄሪያ በመላ አገሪቱ የስኳር ልማትን ለማገዝ የማፋጠኛ ፈንድ ይፋ አደረገች
Sputnik አፍሪካ
ናይጄሪያ በመላ አገሪቱ የስኳር ልማትን ለማገዝ የማፋጠኛ ፈንድ ይፋ አደረገችበብሔራዊ የስኳር ልማት ምክር ቤት እና በኢንዱስትሪ ባንክ አማካኝነት የተቋቋመው 7.2 ሚሊዮን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ፈንድ፣ በናይጄሪያ ዘላቂ እና ተወዳዳሪ የሆነ የስኳር... 09.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-09T15:43+0300
2026-03-09T15:43+0300
2026-03-09T15:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/09/3487394_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_7aa9b21f16a0a4a6f9b48e0d1d803763.jpg
ናይጄሪያ በመላ አገሪቱ የስኳር ልማትን ለማገዝ የማፋጠኛ ፈንድ ይፋ አደረገችበብሔራዊ የስኳር ልማት ምክር ቤት እና በኢንዱስትሪ ባንክ አማካኝነት የተቋቋመው 7.2 ሚሊዮን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ፈንድ፣ በናይጄሪያ ዘላቂ እና ተወዳዳሪ የሆነ የስኳር ኢንዱስትሪን ለማሳደግ የሚረዱ አዳዲስ ፕሮጀክቶችን ለመደገፍና ፋይናንስ ለማድረግ ታቅዷል።የብሔራዊ የስኳር ልማት ምክር ቤት ዋና ሥራ አስፈፃሚ ካማር ባክሪን፣ የልማት ፋይናንስ ተቋማት እና ባለሀብቶች በአፍሪካ የምግብ ስርዓት ላይ ኢንቨስት ለማድረግ ከፍተኛ ፍላጎት ቢኖራቸውም፣ ትልቁ ተግዳሮት ግን ፋይናንስ ለመሳብ የሚያስችል በደንብ የተደራጀ፣ የተሟላ ሰነድ ያለው እና የአደጋ ስጋት ቅነሳ የተደረገለት ፕሮጀክት ማግኘት መሆኑን ገልፀዋል።ባክሪን አክለውም፣ ለባንክ ብድር ብቁ የሆነ ፕሮጀክት በአግሮኖሚ፣ በውሃ አቅርቦት፣ በመሠረተ ልማት እንዲሁም በማኅበራዊና አካባቢያዊ ተፅዕኖዎች ዙሪያ ጥልቅ የሆነ የአዋጭነት ጥናት ውጤት ሊኖረው ይገባል ብለዋል።በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስልበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/09/3487394_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_85319079766935645d94d1e37f08b713.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ናይጄሪያ በመላ አገሪቱ የስኳር ልማትን ለማገዝ የማፋጠኛ ፈንድ ይፋ አደረገች
15:43 09.03.2026 (የተሻሻለ: 15:44 09.03.2026) ናይጄሪያ በመላ አገሪቱ የስኳር ልማትን ለማገዝ የማፋጠኛ ፈንድ ይፋ አደረገች
በብሔራዊ የስኳር ልማት ምክር ቤት እና በኢንዱስትሪ ባንክ አማካኝነት የተቋቋመው 7.2 ሚሊዮን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ፈንድ፣ በናይጄሪያ ዘላቂ እና ተወዳዳሪ የሆነ የስኳር ኢንዱስትሪን ለማሳደግ የሚረዱ አዳዲስ ፕሮጀክቶችን ለመደገፍና ፋይናንስ ለማድረግ ታቅዷል።
የብሔራዊ የስኳር ልማት ምክር ቤት ዋና ሥራ አስፈፃሚ ካማር ባክሪን፣ የልማት ፋይናንስ ተቋማት እና ባለሀብቶች በአፍሪካ የምግብ ስርዓት ላይ ኢንቨስት ለማድረግ ከፍተኛ ፍላጎት ቢኖራቸውም፣ ትልቁ ተግዳሮት ግን ፋይናንስ ለመሳብ የሚያስችል በደንብ የተደራጀ፣ የተሟላ ሰነድ ያለው እና የአደጋ ስጋት ቅነሳ የተደረገለት ፕሮጀክት ማግኘት መሆኑን ገልፀዋል።
ባክሪን አክለውም፣ ለባንክ ብድር ብቁ የሆነ ፕሮጀክት በአግሮኖሚ፣ በውሃ አቅርቦት፣ በመሠረተ ልማት እንዲሁም በማኅበራዊና አካባቢያዊ ተፅዕኖዎች ዙሪያ ጥልቅ የሆነ የአዋጭነት ጥናት ውጤት ሊኖረው ይገባል ብለዋል።
በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X