https://amh.sputniknews.africa
#Viral | ኃይል ሰጪ ሕብረ-ዝማሬ – በቦረና አካባቢ ከብቶችን ውሃ የማጠጣት የደቦ ሥራ
#Viral | ኃይል ሰጪ ሕብረ-ዝማሬ – በቦረና አካባቢ ከብቶችን ውሃ የማጠጣት የደቦ ሥራ
Sputnik አፍሪካ
#Viral | ኃይል ሰጪ ሕብረ-ዝማሬ – በቦረና አካባቢ ከብቶችን ውሃ የማጠጣት የደቦ ሥራ "ኤላ" ተብሎ የሚጠራው እስከ 30 ሜትር የሚደርስ ጥልቀት ካለው ጉድጓድ ውስጥ ውሃውን ለማውጣት፣ ወንዶች ከታች እስከ ላይ ረድፍ በመሰለፍ በውሃ... 09.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-09T15:20+0300
2026-03-09T15:20+0300
2026-03-09T15:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/09/3487179_0:656:1080:1264_1920x0_80_0_0_b543032349befff99e30063d173742bb.jpg
#Viral | ኃይል ሰጪ ሕብረ-ዝማሬ – በቦረና አካባቢ ከብቶችን ውሃ የማጠጣት የደቦ ሥራ "ኤላ" ተብሎ የሚጠራው እስከ 30 ሜትር የሚደርስ ጥልቀት ካለው ጉድጓድ ውስጥ ውሃውን ለማውጣት፣ ወንዶች ከታች እስከ ላይ ረድፍ በመሰለፍ በውሃ የተሞሉ ባልዲዎችን በእጆቻቸው እየተቀባበሉ ያወጣሉ።በአንድ ጊዜ በመቶዎች የሚቆጠሩ ከብቶች ከእነዚህ ጉድጓዶች ይጠጣሉ። ይህ የቦረና ማኅበረሰብ ለከብቶቹ ያላቸውን ልዩ ፍቅር እና የቆየ የትብብር እሴት በግልጽ ያሳያል።ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ቪዲዮ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
#Viral | ኃይል ሰጪ ሕብረ-ዝማሬ – በቦረና አካባቢ ከብቶችን ውሃ የማጠጣት የደቦ ሥራ
Sputnik አፍሪካ
#Viral | ኃይል ሰጪ ሕብረ-ዝማሬ – በቦረና አካባቢ ከብቶችን ውሃ የማጠጣት የደቦ ሥራ
2026-03-09T15:20+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/09/3487179_0:555:1080:1365_1920x0_80_0_0_3334641272b718ccdbb1c64ff0ad8bfa.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
#Viral | ኃይል ሰጪ ሕብረ-ዝማሬ – በቦረና አካባቢ ከብቶችን ውሃ የማጠጣት የደቦ ሥራ
15:20 09.03.2026 (የተሻሻለ: 15:24 09.03.2026) #Viral | ኃይል ሰጪ ሕብረ-ዝማሬ – በቦረና አካባቢ ከብቶችን ውሃ የማጠጣት የደቦ ሥራ
"ኤላ" ተብሎ የሚጠራው እስከ 30 ሜትር የሚደርስ ጥልቀት ካለው ጉድጓድ ውስጥ ውሃውን ለማውጣት፣ ወንዶች ከታች እስከ ላይ ረድፍ በመሰለፍ በውሃ የተሞሉ ባልዲዎችን በእጆቻቸው እየተቀባበሉ ያወጣሉ።
በአንድ ጊዜ በመቶዎች የሚቆጠሩ ከብቶች ከእነዚህ ጉድጓዶች ይጠጣሉ። ይህ የቦረና ማኅበረሰብ ለከብቶቹ ያላቸውን ልዩ ፍቅር እና የቆየ የትብብር እሴት በግልጽ ያሳያል።
ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ቪዲዮ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X