ነዳጅ በ119 ዶላር፦ እውነተኛው የነዳጅ ቀውስ በኢራን እና በሆርሙዝ ላይ የተንጠለጠለ ነው - ባለሙያ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱነዳጅ በ119 ዶላር፦ እውነተኛው የነዳጅ ቀውስ በኢራን እና በሆርሙዝ ላይ የተንጠለጠለ ነው - ባለሙያ
ነዳጅ በ119 ዶላር፦ እውነተኛው የነዳጅ ቀውስ በኢራን እና በሆርሙዝ ላይ የተንጠለጠለ ነው - ባለሙያ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.03.2026
ሰብስክራይብ

ነዳጅ በ119 ዶላር፦ እውነተኛው የነዳጅ ቀውስ በኢራን እና በሆርሙዝ ላይ የተንጠለጠለ ነው - ባለሙያ

​"የአጭር ጊዜ ጥቃቶች እና የአካባቢው መስተጓጎሎች የብሬንት ድፍድፍ ነዳጅ ዋጋን በአንድ በርሜል ወደ 100 ዶላር ሊገፉት ይችላሉ፤ነገር ግን ዋጋው ከዚህ በላይ ረግቶ እንዲቆይ ከኢራን፣ ከኳታር እና ከአንዳንድ የኦፔክ (OPEC) አባል ሀገራት የሚላከው የነዳጅ ምርት በከፍተኛ ሁኔታ መቀነስ አለበት ከኢራን፣ ከኳታር እና ከአንዳንድ የኦፔክ  አባላት የሚወጣው የነዳጅ ምርት በከፍተኛ ሁኔታ መቀነስ ይኖርበታል" ሲሉ ሩሲያዊው ባለሙያ ኢግባል ጉሊዬቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

​በአሁኑ ወቅት አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ የሚፈፅሙት ጥቃት እየተፋፋመ ባለበት ሁኔታ፣ የብሬንት ድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ በአንድ በርሜል ወደ 119 ዶላር በመዝለል ከጎርጎሮሳውያኑ 2022 ወዲህ ከፍተኛው የንግድ ልውውጥ ዋጋ ሆኖ ተመዝግቧል።

​እንደ ጉሊዬቭ እምነት፣ የነዳጅ ዋጋ በአንድ በርሜል ከ100 ዶላር በላይ ሆኖ የሚቀጥለው በሆርሙዝ ወሽመጥ ዙሪያ ያለው ቀውስ ለረጅም ጊዜ የሚቀጥል ከሆነ ብቻ ነው።

"ይህ ጉዳይ አሁን የገበያ ጥያቄ መሆኑ ቀርቶ የጂኦፖለቲካ እና በመካከለኛው ምስራቅ ያለው የኃይል ሚዛን ጉዳይ ሆኗል" ሲሉም ባለሙያው አጠቃለዋል።



በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0