የኢራን መኸር የዜና ወኪል በሚናብ ትምህርት ቤት ላይ የተፈጸመውን ጥቃት የሚያሳይ ነው የተባለ ቪዲዮ ይፋ አደረገ

ሰብስክራይብ

የኢራን መኸር የዜና ወኪል በሚናብ ትምህርት ቤት ላይ የተፈጸመውን ጥቃት የሚያሳይ ነው የተባለ ቪዲዮ ይፋ አደረገ

እንደ ዩኒሴፍ መረጃ ከሆነ፤ የካቲት 21 የተፈጸመው ጥቃት ቢያንስ የ168 ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈ ሲሆን አብዛኞቹም ዕድሜያቸው ከ7 እስከ 12 ዓመት የሆኑ ሴት ተማሪዎች ናቸው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0