https://amh.sputniknews.africa
የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ 169 ሺህ ዶላር የሚያወጣ የዕፅ ዝውውር አከሸፈ - ዘገባዎች
የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ 169 ሺህ ዶላር የሚያወጣ የዕፅ ዝውውር አከሸፈ - ዘገባዎች
Sputnik አፍሪካ
የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ 169 ሺህ ዶላር የሚያወጣ የዕፅ ዝውውር አከሸፈ - ዘገባዎች በመንታ ክፍሎች የተከፈለው የዕፅ ጭነት በሁለት የተለያዩ መጋዘኖች ውስጥ በመደበኛ የፖሊስ ክትትል ወቅት እንደተገኘ የሀገሪቱ የፖሊስ አገልግሎት አስታውቋል። ዕጹ ከሞሮኮ... 08.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-08T18:47+0300
2026-03-08T18:47+0300
2026-03-08T18:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/08/3483039_0:75:800:525_1920x0_80_0_0_7913c9c4a99d08d17a99a6e6b012838b.jpg
የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ 169 ሺህ ዶላር የሚያወጣ የዕፅ ዝውውር አከሸፈ - ዘገባዎች በመንታ ክፍሎች የተከፈለው የዕፅ ጭነት በሁለት የተለያዩ መጋዘኖች ውስጥ በመደበኛ የፖሊስ ክትትል ወቅት እንደተገኘ የሀገሪቱ የፖሊስ አገልግሎት አስታውቋል። ዕጹ ከሞሮኮ እንደተላከም አክሎ ገልጿል። በዝውውሩ ዙሪያ የሚደረገው ምርመራ እንደቀጠለ የፖሊስ አገልግሎቱ አስታውቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/08/3483039_0:0:800:600_1920x0_80_0_0_8e1a02883f310c3d7ad3d2c54a4feb42.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ 169 ሺህ ዶላር የሚያወጣ የዕፅ ዝውውር አከሸፈ - ዘገባዎች
18:47 08.03.2026 (የተሻሻለ: 18:54 08.03.2026) የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ 169 ሺህ ዶላር የሚያወጣ የዕፅ ዝውውር አከሸፈ - ዘገባዎች
በመንታ ክፍሎች የተከፈለው የዕፅ ጭነት በሁለት የተለያዩ መጋዘኖች ውስጥ በመደበኛ የፖሊስ ክትትል ወቅት እንደተገኘ የሀገሪቱ የፖሊስ አገልግሎት አስታውቋል። ዕጹ ከሞሮኮ እንደተላከም አክሎ ገልጿል።
በዝውውሩ ዙሪያ የሚደረገው ምርመራ እንደቀጠለ የፖሊስ አገልግሎቱ አስታውቋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X