በአፍሪካ የማዕድን ዘርፍ ሳቢ የኢንቨስትመንት መዳረሻዎች ይፋ ሆኑ

© telegram sputnik_ethiopiaበአፍሪካ የማዕድን ዘርፍ ሳቢ የኢንቨስትመንት መዳረሻዎች ይፋ ሆኑ
በአፍሪካ የማዕድን ዘርፍ ሳቢ የኢንቨስትመንት መዳረሻዎች ይፋ ሆኑ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.03.2026
ሰብስክራይብ

በአፍሪካ የማዕድን ዘርፍ ሳቢ የኢንቨስትመንት መዳረሻዎች ይፋ ሆኑ

በፍሬዤር ኢንስቲትዩት የ2025

ዓመታዊ የማዕድን ኩባንያዎች ጥናት መሠረት፤ ቦትስዋና በአጠቃላይ የኢንቨስትመንት ሳቢነት ነጥብ ቀዳሚዋ ሀገር ሆናለች።

ጥናቱ አክሎም "ይህ መሻሻል የመጣው የማዕድን አውጪዎች ለሀገሪቱ የማዕድን እምቅ አቅም እና ለፖሊሲዎቿ ባላቸው አዎንታዊ አመለካከት ምክንያት ነው" ብሏል።

በሪፖርቱ መሠረት ቦትስዋናን ተከትለው የተዘረዘሩት ሌሎች የአፍሪካ ሀገራት፦

ሞሮ፣

ዛምቢያ፣

ታንዛኒያ፣

ኮትዲቯር፣

ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ፣ 

ናሚቢያ፣

ጋና፣

አንጎላ፣

ደቡብ አፍሪካ፣

ጊኒ፣

ማሊ፣

ግብፅ፣

ቡርኪና ፋሶ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0