ፑቲን የዩክሬን እና የአውሮፓ ኀብረት ግንኙነት 'ጭራው ሆነ ውሻውን የሚያወዛውዘው' መስሏል ሲሉ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፑቲን የዩክሬን እና የአውሮፓ ኀብረት ግንኙነት 'ጭራው ሆነ ውሻውን የሚያወዛውዘው' መስሏል ሲሉ ተናገሩ
ፑቲን የዩክሬን እና የአውሮፓ ኀብረት ግንኙነት 'ጭራው ሆነ ውሻውን የሚያወዛውዘው' መስሏል ሲሉ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.03.2026
ሰብስክራይብ

ፑቲን የዩክሬን እና የአውሮፓ ኀብረት ግንኙነት 'ጭራው ሆነ ውሻውን የሚያወዛውዘው' መስሏል ሲሉ ተናገሩ

የሩሲያ ፕሬዚዳንት፤ የዩክሬን ቀውስ ሊፈጠር የቻለው ምዕራባውያን በ2014 በዩክሬን የተካሄደውን መፈንቅለ መንግሥት በመደገፋቸው ነው ብለዋል።

አክለውም አውሮፓ ዛሬ በዩክሬን የዘራችውን እያጨደች እንደሆነ ገልጸው፤ አውሮፓውያን ዩክሬን የኃይል አቅርቦትን እጅ ለመጠምዘዝ ስትጠቀምበት እያዩ ዝም ማለቱን እንደመረጡ ተናግረዋል።

"ጭራው ውሻውን እያወዛወዘ እንጂ ውሻው ጭራውን እያወዛወዘ አይመስልም" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0