በናይሮቢ ደራሽ ጎርፍ ቢያንስ 23 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ - ባለሥልጣናት

ሰብስክራይብ

በናይሮቢ ደራሽ ጎርፍ ቢያንስ 23 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ - ባለሥልጣናት

ጎርፉ በደርዘን የሚቆጠሩ ተሽከርካሪዎችን ጠራርጎ የወሰደ ሲሆን ከምስራቅ አፍሪካ ጭንቅንቅ አየር ማረፊያዎች አንዱ በሆነው ጆሞ ኬንያታ አየር ማረፊያ የበረራ መስተጓጎል መፍጠሩን የአካባቢው ባለሥልጣናት ገልጸዋል።

ፕሬዚዳንት ሩቶ የማዳን ሥራውን እንዲመራ የተቀናጀ የአደጋ ጊዜ ምላሽ ሰጪ ቡድን አሠማርተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0